Tumgik
#matthew25:35
anastpaul · 7 months
Text
Quote/s of the Day – 19 February – “For I was hungry and you gave me to eat ...”
Quote/s of the Day – 19 February – Monday of the First Week in Lent – Ferial Day –Ezechiel 34:11-16; Matthew 25:31-46 – Scripture search here: https://www.drbo.org/ “For I was hungryand you gave me to eat” Matthew 25:35 “If there are people who refuse to workthat is for the governor and the police to deal with.My duty is to assistand relieve thosewho come to my door.” St Thomas of Villanova…
Tumblr media
View On WordPress
7 notes · View notes
lijmesfin · 6 years
Photo
Tumblr media
~~~~~~ቅድስት~~~~~~ የሁለተኛው የአቢይ ጾም እሁድ ቅድስት ይባላል። ”ሰንበትየ ቅድስት” የሚልና ይህን የመሰለ ሰንበትን ቅድስና የሚያዘክር ምስጋና የሚቀርብበት ሳምንት ነው፡፡ በተጨማሪም በዚህ ሳምንት ቅዱስ ኾኖ ቅዱሳን ኹኑ ብሎ ያስተማረው የጌታችን ትምህርት የሚታሰብበት ሳምንትም ነው፡፡ ሌላው ቅድስት የተባለበት ምክንያት ጌታችን ለ40 ቀን ጾም የጀመረበትን ሳምንት ስለሆነም ቅድስት ጾሙን ለማዘከር “ቅድስት” ተብሏል፡፡ (ማቴዎስ 4፣1-11) “የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ” ( ዘዳ 20፡8) ይህን ቃል እግዚአብሔር በሊቀነቢያት ሙሴ ላይ አድሮ ተናግሮታል፡፡ “ዕረፍባት” ያለው እግዚአብሔር የፍጥረቱን አቅም ስለሚያውቅ ነው፡፡ ስናከብር ለነፍስ ዕረፍትና ፍስሐን ለስጋ በረከት ሊያሰጡ የሚችሉ ሃይማኖታዊ ተግባራትን በመፈጸም የሚከበር ነው፡፡ በቤተክርስቲያን በመሰባሰብ ቃለ እግዚአብሔርን በመስማት (በመማር) ፣ንሰሐ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን በመቀበል፣የተጣላ በማስታረቅ፣ ያዘነ የተከዘ በማረጋጋት በማጽናናት የታሰረን በመጠየቅ ፣በችግር የወደቁትን በመጎብኘት በአጠቃላይ በማቴ 25፡35-36 ላይ የተጠቀሱትን ምግባራት በመፈጸም (“ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥ 36፤ ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና። “(የማቴዎስ ወንጌል 25 35-36) ከተከበረ ከእግዚአብሔር ዘንድ የማያልቅ ዘላለማዊ በረከትን ያስገኛል፡፡ ኢሳ 56፡4-8 #EthiopianOrthodoxTewahedo Church followers are on the #GreatLent... it will go on for 7 more weeks during which no animal products will be eaten ... followers 7 years and older don’t eat breakfast... first meal of the day is after 3 pm (& only eaten modest amount). Each Sunday of the Great Lent, including the first Sunday are named heralding the beginning of each week. This is the second Sunday and named #Kidist ( = Holy) #Matthew4 :1-11 “አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። “ (ማቴዎስ 4፣2) {Matthew4:2 And when he had fasted forty days and forty nights, he was afterward an hungered. }... it’s also the time we dedicate the good deeds as described in #Matthew25 : 35-36 “For I was an hungered, and ye gave me meat: I was thirsty, and ye gave me drink: I was a stranger, and ye took me in: 36’ Naked, and ye clothed me: I was sick, and ye visited me: I was in prison, and ye came unto me. ) #OrthodoxChristians begin #GreatLent #TheOrthodoxWay #LiveOrthodoxy May God accept our repentance and bless us, our Orthodox Faith, our beloved country and the whole world , during The Great Lent and beyond... Also forgive us for our trespasses, Amen 🙏🏾 https://www.instagram.com/p/Bu0BF1yA3qx/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=1heg8d8wylhlw
0 notes