kalitimes-blog
kalitimes-blog
KaliTimes
154 posts
Ethio-Somali News Network
Don't wanna be here? Send us removal request.
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅሎ በጊዜያዊ መጠሊያ ጣቢያዎች የሚገኙ የኢትዮ­-ሶማሌ ተፈናቃዮች መንግሥት ዘላቂ  መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠየቁ
ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅሎ በጊዜያዊ መጠሊያ ጣቢያዎች የሚገኙ የኢትዮ­-ሶማሌ ተፈናቃዮች መንግሥት ዘላቂ  መፍትሄ እንዲሰጣቸው ጠየቁ
  ጅግጅጋ(Kalitimes.com)ሀምሌ 27/2010. ወ/ሮ ፈትያ አብዲ በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ��ረርጌ ዞን የጤና ኤክስቴንሽን ባለሞያ የነበረች ስትሆን ከአያት ቅድመ አያቶቿ  ከኢዮጵያ ሶማሌ ክልል የሆኑ ሲሆን ሌሎችም እንደሷው በኦሮሚያ ክልል ከተወለዱና የኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጅ ከሆነ ጋር በትዳር ተጣምራ ወግ ማዕረጓንም እዘው በተወለደችበት በኦሮሚያ ክልል  ያየችና ትኖር የነበረ ናት። ነገር ግን በቅርቡ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረ ግጭት የትውልድ ቀዬዋን ለቃ ለመፈናቀል ተገዳለች።
በዚህም “ገና ከወለድኩ 15 ቀኔ ነው አራስ ቤት ሆኜ ከታቀፍኩት ጨቅላ ህፃን ልጄ ጋር እንዳለሁ ነበር ግጭቱ የተከሰተው…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
የኢትዮ- ኬንያ ባለ 500 ኪ.ቮ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ሥራ ተጠናቀቀ
የኢትዮ- ኬንያ ባለ 500 ኪ.ቮ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ዝርጋታ ሥራ ተጠናቀቀ
በ2008 ዓ.ም የተጀመረው ይህ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በኢትዮጵያ በኩል ያለው የስራ ምዕራፍ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያውን ጨምሮ በሦስት ሎት በመከናወን ላይ ሲሆን የመጋቢ መንገዶች ግንባታ ሊተከሉ የታቀዱት 994 ታወሮች ተከላ፣ የ974 የታወር ፋውንዴሽን ቁፋሮ ሥራና ለታዎር ግንባታ ግብዓት የሚሆኑ ዕቃዎችን ከውጭ ሃገር የማጓጓዝ ሥራዎች ሙሉ በሙሉ ተጠናቅዋል፡፡
ከህዳሴ – ዴዴሳ- ሆለታ መስመር ቀጥሎ የተገገነባው ይህ የኢትዮ ኬንያ ባለ 500 ኪ.ቮ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር አገልግሎት መስጠት ሲጀምር የሁለቱ ሃገራትን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ጂኦ ፖለቲካል መስተጋብር ይበልጥ…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
በሰኔ 16 የቦምብ ፍንዳታ ከተጠረጠሩት ግለሰቦች መካከል በአምስቱ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው
በሰኔ 16 የቦምብ ፍንዳታ ከተጠረጠሩት ግለሰቦች መካከል በአምስቱ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው
አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሃምሌ 27፣ 2010  ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት ሰኔ 16 ቀን 2010 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተዘጋጀ ሰልፍ ላይ ቦምብ በማፈንዳት ከተጠረጠሩ ግለሰቦች መካከል በአምስቱ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው።
መርማሪ ፖሊስ ምርመራውን አጠናቆ የምርመራ መዝገቡን ለአቃቤ ህግ ያሰረከበባቸው ተጠርጣሪዎች አብዲሳ ቀነኔ፣ ደሳለኝ ተስፋዬ፣ ጌቱ ግርማ፣ ህይወት ገዳ እና ባህሩ ቶላ ናቸው።
የፌደራል ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት አቃቤ ህግ ብርሃኑ ወንድምአገኘሁና አቃቤ ህግ ካሳሁን አውራሪስ የተጠርጣሪዎቹ ጉዳይ እየታየበት ያለበትን የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
ኦህዴድና ህወሓት በነሃሴ ወር ድርጅታዊ ጉባኤያቸውን ያካሂዳሉ
ኦህዴድና ህወሓት በነሃሴ ወር ድርጅታዊ ጉባኤያቸውን ያካሂዳሉ
አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሃምሌ 27፣ 2010 የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) በመጪዉ ነሀሴ ወር ድርጅታዊ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ ገለፀ።
የኦህዴድ የገጠር ፖለቲካና አደረጃጀት ሀላፊ አቶ አዲሱ አረጋ ሰሞኑን “ድርጅቱ ስያሜውን ሊቀይር ነው” በሚል በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለተዘዋወረው መረጃ ምላሽ ሲሰጡ ጉባኤው የፊታችን ሃሴ ወር እንደሚካሄድ አረጋግጠዋል።
ድርጅቱ ስያሜዉን ወደ “የኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት” (ኢህዴድ) በመቀየር ከብሄራዊ ድርጅትነት ወደ ህብረብሄራዊ ድርጅት ሊቀየር ነው በሚል በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለዉ መረጃም ሀሰት መሆኑን ነው የገለፁት።
ሆኖም ኦህዴድ እንደ…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
በወታደራዊ ስነምግባር ጥሰትና በኩብለላ ለተከሰሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ምህረት ተደረገ
በወታደራዊ ስነምግባር ጥሰትና በኩብለላ ለተከሰሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ምህረት ተደረገ
አዲስ አበባ ፣(kalitimes)  ሃምሌ 25 ፣ 2010 በወታደራዊ ስነ ምግባር ጥሰትና ኩብለላ ወንጀሎች ለተከሰሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ምህረት ማድረጉን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሚኒስቴሩ የመከላከያ ፍትህ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀኔራል ኪዱ አለሙ፥ ለኢዜአ እንደገለጹት መንግስት በሃገር አቀፍ ደረጃ የጀመራቸውን የለውጥ እንቅስቃሴዎች ለማስቀጠል መከላከያ ሰራዊት ለውጡን በመደገፍ እየሰራ ነው።
በዚህም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ያጸደቀውን የምህረት አዋጅ መሰረት በወታደራዊ የስነ ምግባር ጥሰት ተከሰው በማረሚያ ቤት የሚገኙና ቀደም ሲል ከሃገር የኮበለሉ የሰራዊት አባላት ምህረት ተደርጎላቸዋል…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 1958 - 2010
ኢንጂነር ስመኘው በቀለ 1958 – 2010
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲነሳ የእሳቸው ስም፣ የእሳቸው ስም ሲነሳም የህዳሴው ግድብ በመነሳቱ የሚታወቁት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ስመኘው በቀለ (ኢንጂነር)፣(kalitimes) ሐሙስ ሐምሌ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ማለዳ በመስቀል አደባባይ ሞተው መገኘታቸው አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል፡፡
በመሀል አዲስ አበባ የሕዝብ መናኸሪያ በሆነው መስቀል አደባባይ ከጠዋቱ ከንጋቱ 2፡20 ሰዓት (መንግሥት እንደገለጸው) በቪኤይት መኪናቸው ውስጥ ሞተው የተገኙት ስመኘው በቀለ (ኢንጂነር)፣ በግራ ጆሯቸው ሥር በኮልት ሽጉጥ ጥይት መመታታቸው ተነግሯል፡፡ በተቀመጡበት የሾፌር መቀመጫ ወንበር ላይ ያደረጉት ባርኔጣ እንኳን ሳይወልቅ፣…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
የኤርትራና የጂቡቲ ጉዳይ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ለመሳተፍ ኢትዮጵያ ዝግጅነቷን ገለጸች
የኤርትራና የጂቡቲ ጉዳይ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ለመሳተፍ ኢትዮጵያ ዝግጅነቷን ገለጸች
  አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሃምሌ፣24፣2010  የኤርትራና የጂቡቲ ጉዳይ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ለመሳተፍ ኢትዮጵያ ዝግጅነቷን ገለጸች።
ኢትዮጵያ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያሉ ችግሮችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት በሚደረገው ጥረት ለመሳተፍ ዝግጁነቷን የገለጸችው የኤርትራና ሶማሊያ ጉዳይ የሚከታተለው ኮሚቴ ባለፉት ጊዚያት በኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ ጉብኝት ካደረገ በኋላ የ120 ቀናት ሪፖርቱን በትናንትናው ዕለት ለጸጥታው ምክር ቤት ባቀረበበት ውቅት ነው ተብሏል።
በዚህም ኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ለ2 አስርት አመታት የዘለቀውን ቅራኔ በመፍታት በቀጠናው አካባቢ ሰላም እንዲሰፍን እየተሰራ ያለውን…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
THE INTERSECTIONALITY BETWEEN HATE NARRATIVE AND MASSACRE: THE ETHIOPIAN CASE
THE INTERSECTIONALITY BETWEEN HATE NARRATIVE AND MASSACRE: THE ETHIOPIAN CASE
Kalitimes article The alarming rate of massacre carried out by marauding Oromos, consisting of paramilitary troops, vigilante gangs glorified by Oromo politicians as nationalist forces, and peasants armed with machetes, who viciously attack Somalis villages, offers a tell-tale of a typical ethnic genocide. Actions of genocide are informed and precede by political narratives.  To understand the…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
55 injured as train derails near Giza, Egypt
55 injured as train derails near Giza, Egypt
CAIRO,(kalitimes) July 13 — At least 55 people were injured as an Egyptian train derailed on Friday near Egypt’s Giza, south of the capital Cairo, official MENA news agency reported.
The train was traveling from Cairo to the southern province of Qena. Three cabins of the train derailed and overturned, the Egyptian National Railways said in a statement.
The Egyptian Health Ministry said it has…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የኢንጅነር ስመኘው በቀለ ቤተሰቦችና ልጆች ወጪ እንደሚሸፍን አስታውቀ
የትግራይ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል የኢንጅነር ስመኘው በቀለ ቤተሰቦችና ልጆች ወጪ እንደሚሸፍን አስታውቀ
Dr debretsion
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ሎሳንጀለስ አምርተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ሎሳንጀለስ አምርተዋል
አዲስአበባ(KaliTimes)ሀምሌ 22/2010ዓ.ም ዶክተር አብይ በሎሳንጀለስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ መጪ እድል እና የዜጎች ተሳትፎ ላይ እንደሚነጋገሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ያካሄዱት ተከታታይ ውይይት በስኬት ���ጠናቀቁ ተገልጿል።
በዋሽንግተን ዲሲ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እንዲሁም የሃይማኖት መሪዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች የተሳተፉባቸው 13 መድረኮች በስኬት እንደተከናወኑም በመግለጫው…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
የኢ/ር ስመኘው በቀለ ልጆች ስለአባታቸው ታታሪነትና ስለሥራዎቹ የተናገሩት
የኢ/ር ስመኘው በቀለ ልጆች ስለአባታቸው ታታሪነትና ስለሥራዎቹ የተናገሩት
kids of Eng semegno
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ስነ ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድሪያል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ
የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ስነ ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድሪያል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሐምሌ 22፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ስነ ስርዓት በቅድስት ስላሴ ካቴድሪያል ቤተክርስቲያን ተፈፀመ።
በቀብር ስነ ስርዓቱ ብፅዕ ወቅዱስ አቡነ ማትስያስና ሌሎች ሊቀነ ጳጳሳት በተገኙበት የፀሉት ስነ ስርዓት ተካሄዷል።
የአንጅነር ስመኘው አስክሬን በርካታ ህዝብ በተገኙበት በመስቀል አደባባይ የክብር የሽኝት ስነ ስርዓት ተካሂዶለታል ።
የቀብር ስነ ስርዓቱም የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ወዳጅ…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
የኢ.ሶ.ክ ፕሬዝዳንት የአመራርነት ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ የክልሉ መካከለኛ የአመራር አካላት መዝጊያ ሥነ-ስርዓት ላይ መገኘታቸው ተገለፀ
የኢ.ሶ.ክ ፕሬዝዳንት የአመራርነት ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ የክልሉ መካከለኛ የአመራር አካላት መዝጊያ ሥነ-ስርዓት ላይ መገኘታቸው ተገለፀ
ጅግጅጋ (KaliTimes) ሐምሌ 21/2010ዓ.ም ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዞኖች፣ ከተማ መስተዳድሮችና ወረዳዎች ለተወጣጡ የክልሉ መካከለኛ አመራር አባላት በክልሉ ሥራ አመራርና ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ለተከታታይ 45 ቀናት የሥራ አመራርነት ስልጠና ሲወስዱ ለነበሩ 600 መካከለኛ የሥራ አመራር አባላት በጅግጅጋ ተከማ ቀርያን ዶዳን መሰብሰቢያ አዳራሽ የስልጠናው  መዝግያ ሥነ-ስርዓት እንደተደረገላቸው ተገለፀ።
በመዝግያ መድረክ ዝግጅቱ ላይ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ አብዲ መሀሙድን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራርና ካቢኔ አካላት፣ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳደሮች፣ ስልጠናውን ያጠናቀቁ የክልሉ መካከለኛ የሥራ…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Video
youtube
president isayas afework  and His people on Welcoming of Somalia President Mohamed abdullahi Farmajo High delegation in Asmara, Eritrea ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅና የኤርትራ ህዝብ ለሶማሊ ያ ፕሬዝዳንት መሀመድ አብዱላሂ/ፈርማጆ ልዑክ በአስመራ ከተማ የተደረገለት ደማቅ አቀባበል
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚነሱባቸውን ህጎችና አዋጆች የሚሻሻሉበት ሁኔታ በሚመለከት 'ያገባኛል'
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚነሱባቸውን ህጎችና አዋጆች የሚሻሻሉበት ሁኔታ በሚመለከት ‘ያገባኛል’
ዋሽንግቶን(KaliTimes)ሐምሌ 21/2010ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለያዩ ጥያቄዎች የሚነሱባቸውን ህጎችና አዋጆች የሚሻሻሉበት ሁኔታ በሚመለከት ‘ያገባኛል‘ የሚ�� ማንኛውም አካል ሃሳቡን ማቅረብ የሚችልበት ሂደት እንደሚኖርም ጠቁመዋል።
 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በአሜሪካ የሁለተኛ ቀን ውሏቸው 24 ከሚጠጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ሰፊ ውይይት አድርገው ከፖለቲካ ፓርቲዎቹ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጥቷቸዋል።
 አገራዊ መግባባትና እርቀ ሰላም፣ የተለያዩ ሃሳብ የሚራምዱ የፖለቲካ ፓርዎች ወደ አገር ቤት የሚገቡበት ሁኔታ እንዲሁም የተለያዩ ጥያቄዎች የሚነሱባቸው ህጎችና አዋጆችን የሚመለከቱ ሃሳቦች በፖለቲካ ፓርቲዎች…
View On WordPress
0 notes
kalitimes-blog · 7 years ago
Text
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረውን የሰላም ጥረት በመደገፍ በመቐለ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረውን የሰላም ጥረት በመደገፍ በመቐለ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ
  አዲስ አበባ፣(kalitimes) ሐምሌ 21፣ 2010 በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረውን የሰላም ጥረት በመደገፍ የመቐለና አካባቢው ነዋሪዎች ህዝባዊ ሰልፍ አካሄዱ።
ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ እስከ ረፋዱ 4 ሰዓት በትግራይ ስታድየም የተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ፥ የመቐለ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች፣ የክልሉ ከፍተኛ ሃላፊዎች፣ የመንግስት ሰራተኞች፣ ወጣቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በመድረኩ ተገኝተው ንግግር ያሰሙት የትግራይ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል፥ አንድነታችንን በማጠናከር የተጀመረውን ሰላምና ልማት ዳር ማድረስ ይገባናል ብለዋል።
የትግራይ ህዝብና መሪው ድርጅት…
View On WordPress
0 notes