aybakiback
aybakiback
Untitled
64 posts
Don't wanna be here? Send us removal request.
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
፨ በስልጣን ምኞት ስካር ጉራና ፉከራ አብረው ተንቀዥቅዠው ላይፈይዱዋቸው፥- >የዚያን #የጌታቸው_ረዳን ቱልቱላ የአለም የውሸት ክብረወሰን ናዳውን ሰምተው፣ > የዚያን የደብረፂዮንን የተገዶ የፍርሃት ወሬው እውነት መስሎዋቸው፣ > የዚያን የስዩም መስፍን የአረጀ የፈጀ ጭፍን ጉራ አድምጠው በተሰውት እና ጉድ በሆኑት 1 ዓመት እንካን ባልሞለው ታሪካቸው የማንማር ከሆነ ሰውኛ አስተሳሰብ የሌለን ስለመሆኑ ጭብጥ ማረጋገጫ ነው። <> በጣም ያሳፍራል በዚህ ታሪክ ትልቅ ጀብድ የሰራውን የአማራን ህዝብ ጦስ ለማስደረግ ትምኪት የሚሰሩ አንዳንድ ያልተነቃባቸው ግልገል ባንዳዎች በተለይ በአብን እንዲሁም በሌሎችም ውስጥ ራሳቸውን ሸጉጠው በየቦታው ካሉ ርዥራዥ ባንዳዎች እና አዲስ ባንዳነትን ለማራመድ ከሚደክሙት አብሮ በማጨብጨብ ትርጉም አልበ ጥፋት ለመጥፋት፣ ላማጥፋት፣ ለማስጠፋት አብረን ብቅ ብቅ እያልን ያለን አካላት እባካችሁ! ከጁንታዎች አብረን ፎክረን ሜዳ ቀረን! ጉድ ሆን! አሁን ምን ይሻለን? የተማመንባቸው ፎክረውና ጎርረው አስፎክረውን፥ አስጎርረውን ጉድ አደረጉን! ለራሳቸው እንካን መግቢያ አጥተው እኛንም ሜዳ ጥለውን እንደ ንፋስ ተነኑ ዋይ ዋይ እያሉ ከተጸጸቱት ለህሊሁናችን ብለን እንማር፥ እንጠንቀቅ ከስልጣን ናፋቂ ህሊሁና-ቢስ ጉረኞች አብረን አንስከር። ** #የኢትዮጵያ_ጠላት_ይውደም *** #ክብር_ለአብይና_ለአጋዦቹ **ጥር 17/2013 ዓ/ም ** ^^ #Aybak_Iback (መሀመድ ራህመቶ ጃጄ) https://www.instagram.com/p/CKeUmC9liSA/?igshid=4khsw9tt788s
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
#እንዴት_ነው_አዲሱ_የስለላ_ሙድ_በሰገጥኛ #ሰላይ_ተሰላይ_እየመሰሉ_በውዥንብር_ሙድ_ስለላ_ላይ ፨ በሰሞኑ ስለ #ዶር_አብይ የተናፈሰው ወሬን መሰረት በማድረግ እነ #ስዩም_ተሾመ የጀመሩት ° የሰላይና ተሰላይ° እንዲሁም •���አሳሳችና ተሳሳች• መሳይ አጀንዳ #ስለላን_በውዥንብር ሙድ በማድረግ ሌላ አስቀያሚ ክስተት እንዳማያስከትል እርግጠኛ አያስደርግም፥ ለድጋፍም ለመቃወምም ለከት ልኖረው ይገባል፥ የምያምነንንና የምከተለንን ህዝብ ታሳቢ ማድረግ ግድ ይላል። ፨ ከዚህ በታች ያሳፈርኩት ጹሑፍ ከስዩም ተሾመ ገጽ የተወሰደ መሆኑን እየገለጽኩ፥ ከጹሑፍ ውስጥም እነዚህን #ሶስት ነጥቦች እስኪ በደንብ ትርጉም ሰጥተን እንያቸው!!! #1 - በቀል በበቀል መመለስ ባያስደስትም- ትላንት በመተማመን የሰራነውን አጋልጣለሁኝ ? #2 - አስገድደውክ አሳሰትከኝ - እንዳተገደድክ ባውቅም ኬር የለኝም #3 - ለአቶ ጥሩነህ ተመስገን ሹመት ያሰጠውክ እኔ ነበርኩ - ከአማራ ክልል ፕረዝደንትናት ስትለቅ የደህንነት የሹመት ስልጣን እነ ዶር አብይ እንዲሰጡክ ትልቅ ዋጋ የከፈልኩት እኔ ነበርኩ ? ?^? - በእነዚህ እናንተም በሚዛናዊ ስሜት ሆናችሁ አስተያየት ስጡበት፥ እኔ በግሌ ስዩምን ከመሰለ አካል ይህ በቀጥየኛ ትርጉም ግልጽ ልሆንልኝ አይችልም፥ ምን አልባት ሌላ የስለላ ሙድ ካልሆነ በስተቀር? ------- #ከስዩም_ገጽ_የተወሰደው_ጽሑፍ_በቀጥታ ______ ========================= #በዶ/ር አብይ #የግድያ_ሙከራ ተደርጎበታል" በማለት የሃሰት መረጃ ያሰራጨው የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ሰራተኛ ይሄ ነው __ በኢሉባቦር በደሌ ከተማ ውስጥ ተወልደህ የደህንነት አባል ሆነህ የአንድ አከባቢ ልጆች መሆናችን ከላይ እስከታች ያሉት የደህንነት ከፍተኛ አመራሮች የሁለታችንን ጋዳዊ ጉንኙነት አሳውቀሀቸው አንተን አስገድደው የሀሰት መረጃ ለኔ ስተህኝ ያስዋሸኝ በመሆንህና በቀል በበቀል መመለስ ባያስደስትም በተለያዩ የመስሪያ ቤት መታወቂያና መኪና ጥገና በሚል የስለላ መረብ የሀሰት መታወቂያን እና ተክለ ሰውነትህን የሚገልጽ ፎቶህን ይሄው አደባባይ ላይ እዘረግፍለሀለው። የኦነግ ሸኔ ፌስቡክ እና ስልክ እየጠለፍክ ለኔ መረጃና የውስጥ ገመናቸውን የሰጠህኝም አደባባይ ላይ እዘረግፋለሁ። አይ አቶ ተመስገን ያንን ሁሉ መስዋዕትነት ከፍየ የደህንነት ሹም እንድትሆን ያስደረኩ መጨረሻ ላይ በአንተ አባላት ልታስበላኝ ነበር ማለት ነው አይ ውለታ በክፋት ስመለስ። Via Tolosa Ibsa Ibsa (from Seyum Teshome page) #NB ጹሑፉ የተጻፈው በፎቶው ላይ ላለው ለባለ መታወቂያው የደህንነት ባለሙያው ነው ---- **ጥር 17/2013 ዓ/ም** #Aybak_Iback (መሀመድ ራህመቶ ጃጄ) https://www.instagram.com/p/CKd-95YlEbu/?igshid=10hvt2v1x0al3
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
፨፨፨ኢትዮጵያ ከአህያ ቆዳ የተሰራች ከበሮ ስላልሆነች፥ በባንዳ ጅቦች ጩኸት የምትፈርስ አይደለችም። https://www.instagram.com/p/CKcN2wEFZjA/?igshid=yjsz1inhz0tq
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
ክፉዎች ክፉ ስራ ዋና ተግባራቸው በመሆኑ አይደንቅም። ፨ ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ ስራ ላይ ነው ። ፨ ተላላኪዎችና የኢትዮጵያ ጠላቶች ተስፋ መቁረጣቸው በተጨባጭ ሀላፊነት በጎደለው በሬ ወለድ ወሬያቸው ማረጋገጥ ይቻላል ። https://www.instagram.com/p/CKcNatPltP-/?igshid=zmeyvmjs36ln
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
#የእነደብረፅዮን_ባንዳነት_ተላላፊ_ቅሌት_ሳይሆን_አይቀርም ^^^^^^^^^^ *^ ደብረፅዮን ትግራይ እንደ አንድ ሀገር አድርጎ እንዲህ ስል ተናግሮ ነበር፥- #ከኢትዮጵያ ይልቅ #ሱዳን ይቀርበናልም፥ ይሻለናልም በማለት ባንዳነቱን አሳይቶ ነበር። ? እሄ ባንዳነት ግን በሆነ ነገር ይተላለፋል ይሁን? አንዳንድ አምልጠው ወደ ሱዳን የገቡ ጀነራሎችና ሌሎችም ባንዳ ሆነው ከሱዳን አብረው ኢትዮጵያን ለመውጋት እየጣሩ ነው ለዛውም በዚህ በ 21ኛው ክ/ዘመን ወራዳ ባንዳ ያሳፍራል ^ አሁን ደግሞ እነዚ ግልገል ባንዳዎች የደብረፅዮንን ቃል በቃል እየደገሙት ነው፥ እሄን ባንዳነት በዝምድና የሚተላለፍ በሽታ አስመሰሉት እኮ! #ውርደትና_ውድመት_ለባንዳ #ድል_ኢትዮጵያ https://www.instagram.com/p/CKZ-9vWFVTu/?igshid=d7f0p51jj9lz
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
የእነ_አቶ_ጃዋር_መሀመድ_የዛሬ_የችሎት_ውሎ_የክስ_ማሻሻያ_ላይ_ማትኮሩ_?_?_?_?_?_? ? ? ? ? ? ? በእነ አቶ ጃዋር መሀመድ የክስ መዝገብ 18 ተከሳሾች ዛሬ ጥር 14/2013 በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዳያቸው ታይቷል፡፡ በእነ አቶ ጃዋር መሀመድ የክስ መዝገብ 18 ተከሳሾች ዛሬ ማለዳ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል፡፡ - ችሎቱ መዝገቡን ለዛሬ የቀጠረው በዐቃቤ ህግ በኩል እንዲሻሻሉ ትዕዛዝ የተሰጠባቸውን ክሶች ለመመልከት ነበር፡፡ ዐቃቤ ህግ በዛሬው የችሎት ውሎው በክሱ ላይ ማብራሪያ የተጠየቀበት እና ሸኔ ተብሎ የተጠቀሰውን የሸኔ ቡድን በሚል ማስተካከያ አድርጎበታል፡፡ - በዚሁ መዝገብ 3ተኛ ተከሳሽ የተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ጣቢያዎችን እንዲሁም ማህበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም በሚል ለቀረበበት ክስም የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ እና የፌስቡክ ገፁ ላይ በሚል ዐቃቤ ህግ በክሱ ላይ ማሻሻያ ስለማድረጉ ችሎቱ አረጋግጫለሁ ብሏል፡፡ - ከጦር መሳሪያ ጋር በተያያዘ ለዐቃቤ ህግ የክስ ማሻሻያ እንዲያደርግ ትዕዛዝ መሰጠቱን ተከትሎም ዐቃቤ ህግ ክሱን ማሻሻል እንደማይችል ምክንያቶችን ጠቅሶ ማመልከቻ ለችሎቱ አቅርቧል፡፡ ችሎቱም የጦር መሳሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅን መተላለፍ በሚል በዐቃቤ ህግ የተመሰረተው ክስ እንዲቋረጥ ሲል ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡ ዐቃቤ ህግ በዚሁ የክስ መዝገብ 10/አስር/ ክሶችን ሲመሰርት ከ24ቱ ተከሳሾች ውስጥ አቶ ጃዋር መሀመድና አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ 12 ተከሳሾች ላይ የጦር መሳሪያ አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅን ተላልፈዋል ሲል 6/ስድስት/ ክሶችን መመስረቱ ይታወሳል፡፡ ችሎቱ በዛሬው የረፋድ ላይ ውሎው የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል የጠየቀ ቢሆንም የተከሳሽ ጠበቆች በዐቃቤ ህግ የቀረበውን የክስ ማሻሻያ ለመመልከት በቂ ጊዜ ያስፈልገናል ስለዚህ ተለዋጭ አጭር ቀጠሮ ይሰጥልን በሚል ባቀረቡት አቤቱታ መነሻነት ችሎቱ የተከሳሾችን የእምነት ክህደት ቃል ለመቀበል ጥር 19 ቀን 2013ዓ.ም ጠዋት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ https://www.instagram.com/p/CKWeUAqF-Jv/?igshid=wyjyaeng6zwe
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
#FirstFamilyMovedInToWhiteHouse አንደኛ(የመጀመሪያ) ቤተሰብ ወደ ዋይት ሀውስ ገቡ !!! ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ባለቤታቸው ዶር. ጂል ባይደን ሻምበል እና ሜጀር ከተባሉ ሁለት የጀርመን እረኞቻቸው ከሆኑት ውሾቻቸው ጋር ወደ ዋይት ሀውስ ገቡ ፡፡ ባይደንስ እንዲሁ ሁለት ልጆች እና ሰባት የልጅ ልጆች አሏቸው፣ ዋይት ሃውስን ብዙ ጊዜ እንደሚጎበኙ ጥርጥር የለውም። “የመጀመሪያ ቤተሰብ” የሚለው ቃል ከባለቤታቸው እና ከልጆቻቸው ጋር በመሆን ለፕሬዝዳንቱ የጋራ መጠሪያ ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን የፕሬዝዳንቱን ሚስት “ቀዳማዊት እመቤት” የመባል ባህል ይከተላል፡፡ ብዙ የቅርብ ጊዜ አመራሮች ኋይት ሀውስ ውስጥ ትናንሽ ልጆችን አሳድገዋል፡፡ 1. ዶናልድ ትራምፕ - ልጃቸው ባሮን ወደ ዋይት ሀውስ ሲገባ 10 ዓመቱ ነበር ፡፡ 2. ባራክ ኦባማ ስልጣኑን ሲረከቡ ማሊያ እና ሳሻ ሴት ልጆቻቸው በቅደም ተከተል 10 እና 7 ዓመታቸው ነበር ፡፡ 3. ቢል ክሊንተን ፣ ልጃቸው ቸልሲ 13 ዓመቱ ነበር ፡፡ ሌሎች ፕሬዝዳንቶች ልጆቻቸው ድሞውኑ ጎልማሳ ከሆኑ በኋላ ወደ ኋይት ሀውስ የገቡት 1. ጆ ባይደን - ወንድ ልጁ አዳኙ 50 እና ሴት ልጅ አሽሊ 39 ዓመታቸው ነው ፡፡ 2. ትራምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ሲዘዋወሩ አራት ጎልማሳ ልጆች ነበሯቸው 3. ጆርጅ ደብልዩ ቡሽ 43 ዓመቱ ነበር አባቱ ጆርጅ ኤች. ቡሽ እ.ኤ.አ. በ 1989 ፕሬዚዳንት ሲሆን ፡፡ 4. ጆርጅ ደብልዩ ቡሽ እ.ኤ.አ.በ 2001 እራሱ ኋይት ሃውስ ፕሬዝዳንት ሆኖ ሲገባ መንትዮቹ ሴቶች ልጆቹ 19 ዓመታቸው እና ኮሌጅ ይማሩ ነበር ፡፡ #ማሳሰቢያ - ስብሃት ነጋን ለንፅፅር ያክል ነው https://www.instagram.com/p/CKTNRUUFCcj/?igshid=1pgnpqnno08uv
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Video
instagram
#ድንቄም_ለህዝብ_መቆም ___ ከዚህ በታች ያለው ጹሁፍ የአክቲቪስት ናትናኤል አስመላሽ ነው:: ቪዲዮው ደግሞ ከአንበጣ መንጋው ጀምሮ እስካሁን በትግሪይ ህዝብ ስም የተሰበሰበውን 2.5 ሚሊዮን ዶላር አንሰጥም ያሉት በውጭ የሚኖሩ ከንዘቡን ያሰባሰቡት የትግራይል ማህበር አንድ የኮሚቴ አባል ናችው:: #በትግራይ ህዝብ ስም የሰበሰቡትን ገንዘብ ለመስጠት ፍቃደኛ ያልሆኑት የጁንታው ደጋፊዎች፣ ከትግራይ ህዝብ ይልቅ ጁንታው እንደሚቀርባቸው በተግባር አሳይተዉናል፣ በትግራይ ያለው ብልፅግና ፓርቲ ለዚህ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም፣ ከዚህ በፊት በቀጥታ ገንዘብ ተቀብለው የትግራይን ህዝብ ሲረዱ የነበሩ በሙሉ አሁንም ድረስ ትግራይ ውስጥ አሉ፣ ለነሱ ተልኮ ህዝብ መታደግ ሲገባቸው፣ ትግራይ ውስጥ መንግስት የለም ገንዘቡን አንልክም ይላሉ። ^-^ የትግራይ ዳያስፖራ ይህንን እያየ እየሰማ ያዋጣውን ገንዘብ የት እንደ ደረሰ እንካን መጠየቅ አልቻለም፣ ይልቁኑ እኔ የከፈትኩት አስደንግጦዋቸው ለማዘጋት ላይ ታች እያሉ ይገኛሉ፣ ይህ ግን አይሆንም፣ ገንዘብ መሰብሰብ የጀመርኩት ህወሓት ስልጣን ላይ ሆኖ አማራውን፣ ኦሮሞውን የዓረና አባሉን ሲያስር ነው፣ አሁንም ህዝብ እናስቀድማለን፣ በፍጥነትም እንደርስለታለን፣ በአዲስ አበባ ይህንን በጎ ተግባር ለማቀላጠፍ የምትሰሩ በሙሉ እናመሰግናለን። እኛም ከዚህ እንረዳችዋለን። ሞት ለተረፈው የጁንታ አመራር እና ደጋፊው (Natnael Mekonnen) https://www.instagram.com/p/CKSUZ3Mlysy/?igshid=zkcaw5z42ppz
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Video
instagram
ሲደላው በሞቀ አልጋ የሚተኛ ደግሞ አየር ሲጠርረው በማንም እየተገዛ የሚኖረው አውደልዳይና የመንደር ጢቦ ለእናት ሀገር ሉዓላዊነት እና አንድነት ሲል በቆበሮ ጉድጓድ የሚያድረውን ጀግና መከላከያ ሠራዊታችንን በየቦታው የሚያጠቃበት ጊዜ ሊያበቃለት ይገባል። ህዝብ በስስት የሚመለከተውን ለመከላከያ ሠራዊታችን መንግሥት ከፍተኛ ከለላ እና እንክብካቤ ሊያደረግ ጊዜው አሁን ነው። ----- NM https://www.instagram.com/p/CKSTudoFvEu/?igshid=1b4z1r9txorya
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
በትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የነበረው ዳዊት ከበደ መገደሉ ተገለጸ *****^^ በትግራይ ቴሌቪዥን የአማርኛ ክፍል ጋዜጠኛ የነበረው ዳዊት ከበደ በጥይት መገደሉ ተገለጸ። ጋዜጠኛው ትናንት ማታ ከአንድ አንድ ጓደኛው ጋር መኪና ውስጥ እንዳለ የተገደለውም በመንግሥት የፀጥታ ኃይል በተተኮሰ ጥይት ነው ሲሉ ጓደኞቹ እና የሥራ ባልደረቦቹ ተናግረዋል። በጉዳዩ ላይ ከትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ለማግኘት በተደጋጋሚ ያደረገው ሙከራ አለማሳካቱን አክሎ የቪኦኤ ዘጋቢ ከስፍራው ገልጿል። ( #VOA ) https://www.instagram.com/p/CKSIPQzFlwr/?igshid=xvnw2hj83mwg
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
#እንካን_ደስ_አላችሁ የጆ በይደን እና የካማላ ሀሪሳ ደጋፊዎች ----------- የነጮች የበላይነት እና እሱን ለማፅደቅ ድምጽ ከሰጡ መራጮች በስተቀር ^ ጨዋ፣ ታታሪ የሆኑ እሴቶቻችንን የሚያንፀባርቁ እንዲሁም ከሁሉም የበለጠ በአዘኔታ፣ በሐቀኝነት የአገራችንን ፍላጎቶች በማስቀደም ለሁሉም አሜሪካውያን ኑሮን የተሻለ ለማድረግ ይሰራሉ ብላችሁ ድምጽ የሰጣችሁ #የጆ_በይደን እና #የካማላ_ሀሪሳ ደጋፊዎች በሙሉ የእንካን ደስ አላችሁ መልዕክቴ በአማርኛ ይድረሳችሁ። https://www.instagram.com/p/CKSD5ZXF1u2/?igshid=16vaorsbmb7by
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
#ልዩ_ዘገባ ። #የግብጹዋ_ተላላኪ_ሱዳን_ውስጧ_እየታመሠ °°°°°°° ሱዳን ውስጧ እየታመሠ ሲሆን፣ ግብፅ ደግሞ ያልጠበቀችው ፈተና ውስጥ ገብታለች ። ሰሞኑን ሱዳን ዳርፉር ግዛት በተከሰተው ግጭት የሟቾቹ ቁጥር ከመቶ ሠላሣ በላይ ደርሷል ። እንደሚታወቀው ዳርፉር የመገንጠል ጥያቄ ያለበት ክልል መሆኑ ይታወቃል ። ይህ ውጥረት እና ግጭት የሱዳን መንግስት ሰራዊቱን ወደዚያው እንዲያሰማራ እንዳስገደደው ታውቋል። ከዚህ በተጨማሪ የተባበሩት መንግሥታት ሰላም አስከባሪ ቀስበቀስ ለቆ እንዲወጣ በፀጥታው ምክር ቤት መወሰኑን ይታወቃል ። ይኸ ሁኔታ በሱዳን ላይ ሌላ ተጨማሪ ጫና ይፈጥራል የሚል ትንተና ታዛቢዎች እያቀረቡ ነው። በሌላ ወገን ግብፅ ከአረቡ አለም ቀጠናዊ ውጥረት ውስጥ ገብታለች ። የዚህ ውጥረት ምንጭ ደግሞ ቱርክ ነች። የቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን ሰሞኑን ግብፅ በሊቢያ ላይ በሰራችው ግፍ በቅርቡ ዋጋዋን ታገኛለች ማለታቸው ይታወቃል ። ይህንንም ተከትሎ ቱርክ ጦሯን ወደ ግብፅ ማስጠጋቷ ሲታወቅ የግብፁን መንግስት ውጥረት ውስጥ ከትቶታል ። ሌላኛው የግብፅ ክስረት አረብ ኢምሬትስ ከቱርክ ጋር በጋራ ለመስራት መወሰኗ ነው። ይኽም ግብፅ ከኢምሬትስ የምታገኘው ገቢ እና ወዳጅነት ያሳጣ ክስተት ሲሆን ግብፅ በቀጠናው ያላትን ተሰሚነት በእጅጉ ይቀንሳል ። እንደሚታወቀው ቱርክ በሱዳን የመከዳት ስሜት እንዳላት ይታወቃል ። ቱርክ ከአልበሽር ጋር በሱዳን የጦር ሰፈር ለማቋቋም ስምምነት ከደረሱ በኋላ በመንግሥት ለውጥ ምክንያት እና በአሜሪካ ጫና ይኸ እቅድ ተሰርዟል። ከዚህ ተከትሎ ቱርክ በሶማሊያ የጦር ሰፈር መስርታለች። ሶማሊያ ደግሞ ከኢትዮጵያ ጋር የጠበቀ ግኑኝነት መስርታለች ። አረብ ኢምሬትስ ደግሞ ከኢትዮጵያ ጎን የጠበቀ ወዳጅነት በኤርትራ በኩል መስርታለች። ቱርክ በኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ሁለት ቢሊዮን ዶለር የሚጠጋ ኢንቨስትመንት አላት ። አሁን ደግሞ ቱርክ ኢትዮጵያን ራዳርና አዲሱን ቱርክ ሰራሽ ቦንብ ተሸካሚ ድሮን ልታስታጥቅ ነው የሚሉ ወገኖች አሉ። (Ethiojournals) https://www.instagram.com/p/CKR_dqNlaa-/?igshid=eiu3xc8yy5gt
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
#አርከበ_እቁባይ_ *** ለውጡ ገለመሌ የሚል ጉዳይ ውስጥ ሳልገባ በግዜው የማልስማማባቸውን ህውሓታዊ ባህሪ የሆኑ ነገሮችን ሰርተው በስተመጨረሻ ህሊናቸው ወቅሷቸው በተለይ ኢትዮጵያ እንዳትፈርስና ከአፍራሾች ጋር ባለማበር መቀሌ ገብተው ሳይሸሸጉና ጥፋት ሴራ ሳይጠነስሱ ሳይዶልቱ የመንደር ጎጠኝነት ሳይስባቸው የህወሓትን መቀሌ ግባ ጥሪ አልቀበልም ብለው እጃቸውን በማውጣት ኢትዮጵያ እንደ ሀገር እንድትቀጥል ላደረጉት የቀድሞ የህወሓት አባልና ከፍተኛ የፌደራል መንግስት ባለስልጣን አሁን ደግሞ የጠሚ ዶር አብይ አማካሪ ለሆኑት ለዶር አርከበ እቁባይ ትልቅ ክብር አለኝ:: እኝህ የጠሚ ዶር አብይ ልዩ አማካሪ የሆኑት ኢትዮጵያዊ ሰሞኑን ለአንድ ትልቅ የውጭ ድርጅትን በበላይነት ለመምራት እንዲችሉ ኢትዮጵያን ወክለው ይወዳደራሉ የሚል ነገር ተሰምቷል እውነት ከሆነ እሰየው ውድድሩን በበላይነት እንዲያሸንፉ መልካም እድል ተመኝቻለሁ:: በግሌ ከምንም በላይ ምንም ቢሰራ ኢትዮጵያን የሚያቆይልኝን ከጥፋቱ የተማረና እድሜም ግዜም የገዛውን እደግፋለሁ እመርጣለሁ! (ከናትናኤልመኮንን ገጽ የተወሰደ( https://www.instagram.com/p/CKR-lwwFzaD/?igshid=9vfce9h3cm4p
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ካማላ ሀሪስን እንኳን ደስ አለዎት አሉ ************* የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዚህ ታሪካዊ ወቅት በአሜሪካ ታሪክ የመጀመሪያዋ ሴት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ለተሰየሙት ትውልደ አፍሮ-አሜሪካዊ እና ደቡብ እስያዊ ዝርያ ላላቸው ካማላ ሀሪስ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት በትዊተር ገጻቸው አስተላለፉ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በመልእክታቸው ካማላ አሜሪካ ውስጥ እና ከአሜሪካ ውጭ የሚኖሩ ካማላ በርካታ ወጣት ልጃገረዶች እንዲነሣሡ እንደምታደርግ ጥርጥር የለኝም ብለዋል። በሩ ተከፍቷል፤ ትልቅ ሕልም ማለም ይችላሉ ሲሉ ገልጸዋል። #ebc https://www.instagram.com/p/CKRxs4VluPx/?igshid=ytkr99q4s75t
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
#አሁን_እውነተኛው_ሥራ_ይጀምራል ፡፡ ዛሬ 46ኛው የአሜሪካን በፕሬዝደንት ሆነው የተመረጡት ጆ ባይደን። https://www.instagram.com/p/CKRxGg8FK-R/?igshid=um1r3m3ra1a
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሰየሙ ************************** ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በዋሽንግተን ዩኤስ ካፒቶል ተሰየሙ። ከእርሳቸው ጋር ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሀሪስ የተገኙ ሲሆን፣ የመጀመሪያዋ ሴት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መሀላ ፈጽመዋል። በበዓለ ሲመቱ ላይ የቀድሞዎቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ እና ባለቤታቸው ሚሼል ኦባማ፣ ጆርጅ ዎከር ቡሽ እና ባለቤታቸው ላውራ ቡሽ እንዲሁም ቢል እና ሂላሪ ክሊንተን ተገኝተዋል፡፡ የትራምፕ ምክትል ፕሬዚዳንት የነበሩት ማይክ ፔንስም በበዓለ ሲመቱ ተገኝተዋል፡፡ አዲሱ ተመራጭ ጆ ባይደን ቃለ መሀላ እስኪፈጽሙ ድረስ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ የሚደረገው ማንኛውም በረራ እንደሚቋረጥ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ዘግበዋል። አሜሪካንን ላለፉት አራት ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ሲመሩ የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ ለበዓለ ሲመቱ ሰዓታት ሲቀሩት በወታደራዊ ሄሊኮፕተር ነጩን ቤተ መንግሥት ለቅቀው ወጥተዋል፡፡ ትራምፕ በባይደን በዓል ሲመት ላይ አለመገኘታቸው እ.ኤ.አ ከ1869 ወዲህ በአሜሪካ የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ያደርጋቸዋል ተብሏል፡፡ https://www.instagram.com/p/CKRrVdHFe5b/?igshid=1ep36ufc0493l
0 notes
aybakiback ¡ 4 years ago
Photo
Tumblr media
ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ሆነው በነገው እለት ቃለ መኃላቸውን ይፈፅማሉ ************** የ79 ዓመቱ የዲሞክራት ተመራጭ ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካን ፕሬዝዳንት ሆነው በነገው እለት ቃለ መኃላቸውን ይፈፅማሉ። ላለፉት 4 አመታት አሜሪካንን በፕሬዝዳንትነት የመሯት አነጋጋሪው ፕሬዝዳንት ዶላንድ ትራንፕም በነጩ ቤተመንግስት የነበራቸው ቆይታ በዚሁ ያበቃል። አሜሪካንም በ2020 የአገሪቱ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉትን አዲሱን ፕሬዝዳንት ጆ ባይደንን ለመቀበል በመዲናዋ ዋሽንግተን ዲሲ ዝግጅቷን አጧጡፋለች። የዘንድሮ የፕሬዝዳንቱ ባዕለ ሲመት የሚፈፀመው እንደከዚህ ቀደሙ በሺዎች በሚቆጠሩ ደጋፊዎቻቸው ታጅበው እንደማይሆንም ከወዲሁ ታውቋል። በየኮቪድ-19 ወረርሽኝ እና በፀጥታ ስጋት ምክንያት የዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በዐለ ሲመት የሚፈፀመው ከ200 ሺህ በላይ ሰንደቅ አላማዎች በዝግጅቱ ስፍራ እንዲውለበለቡ በማድረግ ሲሆን ሰንደቃላማዎቹም በዝግጅቱ ላይ በአካል ለመታደም ያልቻሉትን አሜሪካውያን ይወክላሉ ሲል ሲጂቲኤን ዘግቧል። https://www.instagram.com/p/CKPx9qhFZjK/?igshid=1tww3ra3reaia
0 notes