#ማሳሰቢያ
Explore tagged Tumblr posts
africawilddogs · 2 years ago
Video
ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ ለአብይ አህመድ ያስተላለፉት መልዕክት እና ማሳሰቢያ! | Ortodox Tewahedo |#ethi...
0 notes
ethio-jobs · 2 years ago
Text
Ethiopian electricity Power announcement
ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር መስከረም 08 ቀን 2016 ዓ.ም የውጪ ማስታወቂያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን አሟልታችሁ ከተመዘገባችሁት ተወዳዳሪዎች መካከል የስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተገለጸው በተሰጠው የጽሁፍና የተግባር ፈተና ብልጫ ያመጣችሁ ስለሆነ ከህዳር 24 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 (አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ ኮተቤ ብረታብረት ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል ምደባ ቢሮ በመገኘት የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉን በመያዝ እየቀረባችሁ የቅጥር ሂደት እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ስማችሁ ያልተጠቀሰ…
Tumblr media
View On WordPress
0 notes
aybakiback · 5 years ago
Photo
Tumblr media
#FirstFamilyMovedInToWhiteHouse አንደኛ(የመጀመሪያ) ቤተሰብ ወደ ዋይት ሀውስ ገቡ !!! ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን እና ባለቤታቸው ዶር. ጂል ባይደን ሻምበል እና ሜጀር ከተባሉ ሁለት የጀርመን እረኞቻቸው ከሆኑት ውሾቻቸው ጋር ወደ ዋይት ሀውስ ገቡ ፡፡ ባይደንስ እንዲሁ ሁለት ልጆች እና ሰባት የልጅ ልጆች አሏቸው፣ ዋይት ሃውስን ብዙ ጊዜ እንደሚጎበኙ ጥርጥር የለውም። “የመጀመሪያ ቤተሰብ” የሚለው ቃል ከባለቤታቸው እና ከልጆቻቸው ጋር በመሆን ለፕሬዝዳንቱ የጋራ መጠሪያ ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን የፕሬዝዳንቱን ሚስት “ቀዳማዊት እመቤት” የመባል ባህል ይከተላል፡፡ ብዙ የቅርብ ጊዜ አመራሮች ኋይት ሀውስ ውስጥ ትናንሽ ልጆችን አሳድገዋል፡፡ 1. ዶናልድ ትራምፕ - ልጃቸው ባሮን ወደ ዋይት ሀውስ ሲገባ 10 ዓመቱ ነበር ፡፡ 2. ባራክ ኦባማ ስልጣኑን ሲረከቡ ማሊያ እና ሳሻ ሴት ልጆቻቸው በቅደም ተከተል 10 እና 7 ዓመታቸው ነበር ፡፡ 3. ቢል ክሊንተን ፣ ልጃቸው ቸልሲ 13 ዓመቱ ነበር ፡፡ ሌሎች ፕሬዝዳንቶች ልጆቻቸው ድሞውኑ ጎልማሳ ከሆኑ በኋላ ወደ ኋይት ሀውስ የገቡት 1. ጆ ባይደን - ወንድ ልጁ አዳኙ 50 እና ሴት ልጅ አሽሊ 39 ዓመታቸው ነው ፡፡ 2. ትራምፕ ወደ ዋይት ሀውስ ሲዘዋወሩ አራት ጎልማሳ ልጆች ነበሯቸው 3. ጆርጅ ደብልዩ ቡሽ 43 ዓመቱ ነበር አባቱ ጆርጅ ኤች. ቡሽ እ.ኤ.አ. በ 1989 ፕሬዚዳንት ሲሆን ፡፡ 4. ጆርጅ ደብልዩ ቡሽ እ.ኤ.አ.በ 2001 እራሱ ኋይት ሃውስ ፕሬዝዳንት ሆኖ ሲገባ መንትዮቹ ሴቶች ልጆቹ 19 ዓመታቸው እና ኮሌጅ ይማሩ ነበር ፡፡ #ማሳሰቢያ - ስብሃት ነጋን ለንፅፅር ያክል ነው https://www.instagram.com/p/CKTNRUUFCcj/?igshid=1pgnpqnno08uv
0 notes
habeshatourandtrave · 3 years ago
Text
ሀምሌ 2-3
July 9-10
ቅዳሜ እና እሁድ
አዋሽ ፓርክ
እና ድሆ ሎጅ
*ከ500 በላይ የአእዋፍ ዝርያ የሚገኙበት
*የተለያዩ የዱር እንስሳት መገኛ
እንዲሁም ድንቅ የአዋሽ ፏፏቴ
አዳር
በድሆ ሎጅ
በሚገርም የተፍጥሮ ፍል ውሀ ዘና የምንልበት
*የእሳት ዳር ጨዋታ (campfire games)
ዋጋው የሚያጠቃልለው
ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቁርስ ቡፌ (x2) ፣ ምሳ ቡፌ(x2) ፣ እራት ቡፌ እና የፍየል ጥብስ ፣ በጉዞ ወቅት የሚበሉ ቀለል ያሉ ምግቦች ፣ የታሸጉ ውሃዎች  ፣ መግቢያ እና የአስጎብኚ ክፍያዎች ፣ የማደሪያ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ የምሽት ጥበቃ እና የድንኳን አቅርቦትን ጨምሮ።
with outside cinema night & Winning competition
ማሳሰቢያ
*የለስላሳ እና አልኮል መጠጦች ክፍያዎችን በራሳችሁ የሚሸፈን ይሆናል!!
*የዋና ልብስ መያዝ እንዳይረሱ
በድንኳንዎች ውስጥ ሲሆን ሚታደረው ሁላችሁም የመተኛ ባግ (sleeping bag)ይዛችሁ መገኘት አለባችሁ!!
ለመመዝገብ
Awash bank
01320669961000
CBE
1000297414589
phone
0943117878
0911563034
Tumblr media
1 note · View note
wossenebowlerposts · 4 years ago
Video
youtube
Ethiopia - ጀኔራል አበባው በወሎ ግምባር ጥብቅ ማሳሰቢያ ሰጡ ! | የወሎ ሁኔታ | General Abebaw
0 notes
dagnachewdnk10 · 4 years ago
Photo
Tumblr media
ማሳሰቢያ❕ ዛሬ ነሐሴ 26(1sept) ልደቴ ነዉ። በልደቴ አከባበር ምክንያት ዛሬ ከመሰቀል አደባባይ ወደ ቤተመንግስት የሚወስዱ ዋና ዋና መንገዶች ዝግ መሆናቸውን አዉቃችሁ አማረጭ መንገድ እንድትጠቀሙ ላሳስባችሁ እወደዋለሁ😜 🍧🍦የሚያምን አይጠፈም እኮ🍦🍨 🍰ለማንኛዉም Happy Birthday 2m!🍰 https://www.instagram.com/p/CTRaIazokO_/?utm_medium=tumblr
0 notes
caalaadd · 5 years ago
Text
በቁልቢ የሚከበረው ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ንግሥ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
በቁልቢ የሚከበረው ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ንግሥ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
በቁልቢ የሚከበረው ዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ንግሥ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ የፊታችን ሰኞ በሚከበረው የቁልቢ ገብርኤል ንግሥ በዓል ላይ የሚገኙ ምእመናንን ደህንነት ለመጠበቅ እና በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት መደረጉን ፖሊስ አስታወቀ። በበዓሉ የሚታደሙ ምእመናን የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።የምሥራቅ ሀረርጌ ዞን የፖሊስ መምሪያ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዲቪዥን ሓላፊ ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ፣ በየዓመቱ ታኅሣሥ 19 ቀን በሚከበረው የቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ንግሥ በዓል ላይ ከአገር ውስጥ እና ከውጭ አገሮች የሚመጡ በርካታ ቁጥር ያላቸው ምእመናን…
Tumblr media
View On WordPress
0 notes
canada3sponsor · 6 years ago
Text
Use your time to save your country Ethiopia. No option!
0 notes
abelltesfaye · 5 years ago
Text
Watch "መግለጫ ማሳሰቢያ ስለኛ" on YouTube
youtube
#ethiopia #ethiopian #fun #Entertainment
0 notes
aybakiback · 5 years ago
Photo
Tumblr media
( ከ የትነበርክ ታደለ ገጽ የተወሰደ ) የ #ኰሎኔል_መንግስቱ_ልጅ አልቅሳ አስለቀሰችኝ!!! አባቴ ወደ ሀገሩ ይመለስ ፨፨፨፨፨፨፨♥፨፨፨፨፨♥፨፨፨፨፨ ትእግስት መንግስቱ ኃ/ማርያም በምኒልክ ቴሌቪዥን ጣቢያ ከተወዳጁ ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ ጋር ባደረገችው ቃለ ምልልስ አልቅሳ አስለቀሰችኝ። ትእግስት ስትናገር "ሁለት ነገሮች በህይወቴ የጎን ውጋት ሆነውብኛል ትላለች። "አንደኛው አባቴ በሰው ሃገር እንደተሰደደ ህይወቱ ሊያልፍ ነው በቃ? የሚለውን ሳስብና ሁለተኛው ደግሞ የመጀመሪያው ልጄ የኦቲዝም ተጠቂ በመሆኑ ልቤ በእነዚህ በሁለቱ ጉዳዩች በእጅጉ ያዝናል። ሁለቱ ነገሮች ለእኔ በህይወቴ እኩል ህመም አላቸው።" ይህን ስትናገር እንባዋ ንግግሯን ገታው፣ እኔም አብሬ በእንባ አጀብኳት፣ አልቅሳ አስለቀሰችኝ። ትእግስት እጅግ በሳል ልጅ ናት፣ ፖለቲካውን በሚገርም ሁኔታ ትተነትነዋለች፣ ይገርማል!!!። ሁለት ነገሮችንም ለኢትዬጵያውያን አደራ ብላለች። የመጀመሪያው ለዶ/ር ዓቢይ ጊዜ እንስጠው ምክኒያቱም እሱ በተቀመጠበ�� ስፍራ እኛ ስላልተቀመጥን በሃገሪቱ ውስጥ ያለውን የችግሩን ስፋትና ውስብስብነት ልንረዳው አንችልም ስለዚህ እንታገስ ይህ ሃሳብ ደግሞ የእኔ ብቻ ሳይሆን የአባቴም ሃሳብ ነው።" ትለናለች። ሁለተኛው ደግሞ የዶ/ር ዐቢይን መንግስት ህግን ለማስከበር በህወኃት ቡድን ላይ በወሰደው እርምጃ ያልተደሰቱ ምዕራባውያን ልዩ ልዩ እርዳታዎችን ለመያዝ እያሰቡ ነው። ስለዚህ ኢትዬጵያውያን ዝም አንበል የመንግስትን ሃሳብ በመደገፍ ጩኸታችንን እናሰማ፣ ይህ የመጣ ለውጥ አምልጦን ዳግመኛ ሰቆቃ ውስጥ እንዳንገባ በአንድነት እንቁም" በማለት አሳስባለች። ለሚዲያ ባለሙያዎችም እንዲህ ብላለች " መንግስት አይተች የሚል አቋም የለኝም ነገር ግን በሚዲያውና በሶሻል ሚዲያው የምንሰራ የሃገር ልጆች ስንተች ሃገር በሚያፈርስ መልኩ ሳይሆን ሃገር በሚገነባ መልኩ እንድናደርገውና በኃላፊነት ስሜት እንድንሰራ ከልብ አሳስባለሁ።" በማለት ሃሳቧን አካፍላለች። ለመንግስትም ማሳሰቢያ ሰጥታለች ፣- "መንግስት በየአካባቢው ለሚገደሉ ሰዎች በከፍተኛ ባለስልጣናት ደረጃ ወጥተው ጭፍጨፋውን በግልጽ ያውግዙ በዝምታ ውስጥ ቫኪዩም ይፈጠራል፣ ይህ ደግሞ መልካም አይደለም።" ትላለች። እኛም ስለእግዚአብሔር ፣ መንግስቱን ስለሚወደው ህዝብና ያ በወያኔ ስለተወገዘው ሰራዊት ሲባል በጣሊያን ኢምባሲ ያሉ የቀድሞ ባለስልጣናት በነፃ እንዲወጡ እንደተፈቀደላቸው ኰሎኔል መንግስቱም ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ በትህትናና በቅንነት እንጠይቃለን። እናመሰግናለን ትእግስት! ብስለትሽን አይተን ተደምመናል። አዲሱ አበበን እጅግ እናመሰግናለን!!! (ምንጭ- ነጋ አባተ via የትነበርክ ታደለ) https://www.instagram.com/p/CJXyRH8lZFK/?igshid=1d69iz37tr02u
0 notes
chiefqueencycle-blog · 7 years ago
Text
ደጀ ሰላም ከወራት በፊት አቡነ ማትያስ እንደሚሾሙ ያሳወቀችው እውን ሆኗል፤ ይፋ! አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልግዎታል? መጥ... More yifa!... More Feedback Swap to EnglishTransliterate ይፋ! አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልግዎታል? መጥፎ ክሬዲት አለዎት? ባንክዎ ወድቋል? አዎ ከሆነ, በተመጣጣኝ የወለድ መጠን ከ 3% ዝቅተኛ, በደንብ የተዋቀሩ እና ዋስትና የተያዘለት ብድርን ለማግኘት በጣም ጥሩ አጋጣሚ አለዎት, ምንም መያዣ አይሆንም እና ጥሩ የክፍያ ዕቅድ አለን. እኛ የምናቀርበው-ብድር ብድር, የንግድ ብድር, የንግድ ብድር, የሪል እስቴት ብድር, የብድር ብድር, የማፅደቂያ ብድር ወዘተ. ሰፋ ያለ ዝርዝር እናቀርባለን! ስለ ገንዘብ መጠቀሚያ ጉዳይ ፍላጎት ካደረብዎ ስለ እኛ የአበዳሪ ፕሮግራማችን የበለጠ ለማወቅ ወደ እኔ ይመለሱ. ማሳሰቢያ: ወደ ([email protected]) ኢ-ሜይል ለመላክ ግዴታ አለብዎት ወይም በ Regencytrustfundings.com ድር ጣቢያችንን ይጎብኙ. አመሰግናለሁ
ደጀ ሰላም ከወራት በፊት አቡነ ማትያስ እንደሚሾሙ ያሳወቀችው እውን ሆኗል፤ ይፋ! አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልግዎታል? መጥ… More yifa!… More Feedback Swap to EnglishTransliterate ይፋ! አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልግዎታል? መጥፎ ክሬዲት አለዎት? ባንክዎ ወድቋል? አዎ ከሆነ, በተመጣጣኝ የወለድ መጠን ከ 3% ዝቅተኛ, በደንብ የተዋቀሩ እና ዋስትና የተያዘለት ብድርን ለማግኘት በጣም ጥሩ አጋጣሚ አለዎት, ምንም መያዣ አይሆንም እና ጥሩ የክፍያ ዕቅድ አለን. እኛ የምናቀርበው-ብድር ብድር, የንግድ ብድር, የንግድ ብድር, የሪል እስቴት ብድር, የብድር ብድር, የማፅደቂያ ብድር ወዘተ. ሰፋ ያለ ዝርዝር እናቀርባለን! ስለ ገንዘብ መጠቀሚያ ጉዳይ ፍላጎት ካደረብዎ ስለ እኛ የአበዳሪ ፕሮግራማችን የበለጠ ለማወቅ ወደ እኔ ይመለሱ. ማሳሰቢያ: ወደ ([email protected]) ኢ-ሜይል ለመላክ ግዴታ አለብዎት ወይም በ Regencytrustfundings.com ድር ጣቢያችንን ይጎብኙ. አመሰግናለሁ
via ደጀ ሰላም ከወራት በፊት አቡነ ማትያስ እንደሚሾሙ ያሳወቀችው እውን ሆኗል፤
View On WordPress
0 notes
wossenebowlerposts · 5 years ago
Video
Ethiopia- ሰበር-ዜና እንኳን ደስ አላቹ ከአሜሪካ እና ዱባይ አስደሳች ዜና በግድባችን ዙሪያ ከአሜሪካ ማሳሰቢያ
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
በጎንደርና ባህርዳር ከተሞች ባለፈው ሳምንት የደረሰውን የቦምብ አደጋ ተከትሎ ውጥረት መንገሱ ተገለጸ
በጎንደርና ባህርዳር ከተሞች ባለፈው ሳምንት የደረሰውን የቦምብ አደጋ ተከትሎ ውጥረት መንገሱ ተገለጸ
(ጥር 9 ፥ 2009) ሰሞኑን በጎንደርና ባህርዳር ከተሞች የደረሰን የቦምብ አደጋ ተከትሎ በሁለቱ ከተሞች ውጥረት መንገሱን የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማክሰኞ ገለጸ። የጥምቀት በአል አከባበርን አስመልክቶ በሁለቱ ከተሞች ተጨማሪ ጥቃት ሊደርስ ይችላል ሲል ፖሊስ ማሳሰቢያ መስጠቱንም የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዜጎቹ ባሰራጨው የጉዞ ጥንቃቄ መረጃ አመልክቷል። ይሁንና ፖሊስ ሊደርስ ይቻላል ስላለው ተጨማሪ ጥቃት የሰጠው ዝርዝር መረጃ የሌለ ሲሆን፣ በሁለቱ ከተሞች ከነገ ረቡዕ ጀምሮ የሚከበረውን የጥምቀት በአል አስመልክቶ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ የጸጥታ ሃይል መሰማራቱ ታውቋል። የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዚህ ቀደም…
View On WordPress
0 notes
wossenebowlerposts · 5 years ago
Video
Ethiopia- ሰበር ዜና አስደሳች ሌላም ተነሳ በአባይ ጉዳይ ከሱዳን እና አሜሪካ ጠንካራ ማሳሰቢያ ተሰጠ መደመጥ...
0 notes
wossenebowlerposts · 5 years ago
Video
Ethiopia- ሰበር ዜና ህዝቡ ወጣ አናስነካም ለእነከሌ ማሳሰቢያ ሰጠ ሰበሰበው
0 notes
chiefqueencycle-blog · 7 years ago
Text
ጠ/ሚኒስትሩ ንግግር ላይ ባይታሙም ቀልድና ተረብ ይጐድላቸዋልመቼም አንደበተ ርዕቱ ናቸው! (ከወንበሩ ይሆን እንዴ?)ይፋ! አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልግዎታል? መጥ... More yifa!... More Feedback Swap to EnglishTransliterate ይፋ! አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልግዎታል? መጥፎ ክሬዲት አለዎት? ባንክዎ ወድቋል? አዎ ከሆነ, በተመጣጣኝ የወለድ መጠን ከ 3% ዝቅተኛ, በደንብ የተዋቀሩ እና ዋስትና የተያዘለት ብድርን ለማግኘት በጣም ጥሩ አጋጣሚ አለዎት, ምንም መያዣ አይሆንም እና ጥሩ የክፍያ ዕቅድ አለን. እኛ የምናቀርበው-ብድር ብድር, የንግድ ብድር, የንግድ ብድር, የሪል እስቴት ብድር, የብድር ብድር, የማፅደቂያ ብድር ወዘተ. ሰፋ ያለ ዝርዝር እናቀርባለን! ስለ ገንዘብ መጠቀሚያ ጉዳይ ፍላጎት ካደረብዎ ስለ እኛ የአበዳሪ ፕሮግራማችን የበለጠ ለማወቅ ወደ እኔ ይመለሱ. ማሳሰቢያ: ወደ ([email protected]) ኢ-ሜይል ለመላክ ግዴታ አለብዎት ወይም በ Regencytrustfundings.com ድር ጣቢያችንን ይጎብኙ. አመሰግናለሁ
ጠ/ሚኒስትሩ ንግግር ላይ ባይታሙም ቀልድና ተረብ ይጐድላቸዋልመቼም አንደበተ ርዕቱ ናቸው! (ከወንበሩ ይሆን እንዴ?)ይፋ! አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልግዎታል? መጥ… More yifa!… More Feedback Swap to EnglishTransliterate ይፋ! አስቸኳይ የገንዘብ እርዳታ ያስፈልግዎታል? መጥፎ ክሬዲት አለዎት? ባንክዎ ወድቋል? አዎ ከሆነ, በተመጣጣኝ የወለድ መጠን ከ 3% ዝቅተኛ, በደንብ የተዋቀሩ እና ዋስትና የተያዘለት ብድርን ለማግኘት በጣም ጥሩ አጋጣሚ አለዎት, ምንም መያዣ አይሆንም እና ጥሩ የክፍያ ዕቅድ አለን. እኛ የምናቀርበው-ብድር ብድር, የንግድ ብድር, የንግድ ብድር, የሪል እስቴት ብድር, የብድር ብድር, የማፅደቂያ ብድር ወዘተ. ሰፋ ያለ ዝርዝር እናቀርባለን! ስለ ገንዘብ መጠቀሚያ ጉዳይ ፍላጎት ካደረብዎ ስለ እኛ የአበዳሪ ፕሮግራማችን የበለጠ ለማወቅ ወደ እኔ ይመለሱ. ማሳሰቢያ: ወደ ([email protected]) ኢ-ሜይል ለመላክ ግዴታ አለብዎት ወይም በ Regencytrustfundings.com ድር ጣቢያችንን ይጎብኙ. አመሰግናለሁ
via ጠ/ሚኒስትሩ ንግግር ላይ ባይታሙም ቀልድና ተረብ ይጐድላቸዋልመቼም አንደበተ ርዕቱ ናቸው! (ከወንበሩ ይሆን እንዴ?)
View On WordPress
0 notes