abdi-nure
abdi-nure
Untitled
727 posts
Don't wanna be here? Send us removal request.
abdi-nure · 4 years ago
Photo
Tumblr media
2 notes · View notes
abdi-nure · 4 years ago
Photo
Tumblr media
የፌዴራል መጅሊሱን ከመንጠልጠልም ከመገንጠልም ሁላችንም እንታደገው ✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿✿ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የአንድ የእድሜ ባለፀጋ እድሜን ያስቆጠረ ሂደት ውስጥ ቢያልፍም ከረዥም እድሜው ተሞክሮ ተወ��ዶ ችግሮቹን ቀርፎ ለህዝብም ለሀገርም በጎ ሚና የሚወጣ ተቋም ሊሆን እየቻለ አይደለም፡፡ በተለይም ብዙ ሀገራዊ ለውጦች እውን በሆኑበት ወቅትና በሚያዚያ 23/2011 ጉባኤ ማግስት የተጀመረው ሪፎርም ለምን ሊሳካ አልቻለም የሚለው አንድም በግልፅ የሚታወቁ ምክንያቶች ሲኖሩት በሌላ በኩል ደግሞ እስካሁን ለሁላችንም ሚስጥር የሆኑ አሰናካይ ሁኔታዎች መኖራቸውን በውጤታቸው እየተረዳን ነው፡፡ ይህ የመጅሊስ የአንድነትና የሪፎርም ጥረት ለምን ወደ ስኬት ማምራት ተሳነው? ይህ እንዳይሳካ የሚፈልገውስ ማን ነው? እንዳይሳካ የሚፈልግበት ምክንያትስ ምንድን ነው? ይህ የፀረ ተቋም እና ፀረ አንድነት መንገድ እስከምን ድረስ በዝምታ የታያል? እና መሰል ጥያቄዎች መጠየቅም፣ መወያየትም፣ ለመፍትሄው መስራትም ከሁላችንም ይጠበቃል፡፡ በፌዴራል ደረጃ እራሱን አንጠልጥሎ የተቀመጠው የሪፎርም መጅሊስ ለራሱ ተደራጅቶ ክልሎችን በማጠናከር ሌሎች ተቋማትን ወደመገንባት ሊያመራ ሲገባው እራሱን ጠልፎ እየጣለ ከክልል መጅሊሶችም ተገንጥሎ ከህዝብና ከለውጥ መንገድ ተነጥሎ እንዳይነሳፈፍ ልንታደገው ይገባል፡፡ ብዙዎቹ የክልል መጅሊሶች በፌዴራል መጅሊሱ ተቀምጠው ኃላፊነታቸውን ከዘነጉ ጥቂት ግለሰቦች በተቃራኒ የህዝቡ የጠንካራ ተቋም ባለቤትነት የሚያሳስባቸው መሆኑ በለት ከእለት ተግባራቶቻቸው እያየን ነው፡፡ የፌዴራል መጅሊሱ ወደታች ዝቅ ብሎ ሊያጠናክራቸው ሲገባ የክልል መጅሊሶች ወደላይ ሲመክሩ፣ ሲገስፁ እና ሲያስጠነቅቁ ይታያል፡፡ ከሰሞኑ በርካታ ክልሎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየላኩ ያለውን ደብዳቤዎች ጥቂት መገንዘብ ለሚችሉ ትምህርት ኃላፊነትን ችላ ላሉ ደግሞ ማስጠንቀቂያ እንደሆነ መረዳት ያስፈልጋል፡፡ ይህም የፌዴራል መጅሊሱ ከመንጠልጠልና ከመገንጠል ልንታደገው የሚገባ ወሳኝ ወቅት ላይ መሆናችንንም ማሳያ ነው፡፡ በፌዴራል መጅሊሱ ላይ ለውጥን እምቢኝ የሚሉ አካላት ህዝቡ መጅሊሱ ከህዝብ እንዳይነጠል ያለውን ብርቱ ፍላጎት ስለሚረዱ በርሱ ውስጥ ለመሸሸግ ሲሞከሩ እናያለን፡፡ እውነታው ግን በአጭር ግዜ ውስጥ እራሳቸው ተነጥለው እንደሚቀሩና ህዝቡም ጠንካራ ተቋም የመመስረት ህልሙ እንደሚሳካ ለማመን ያለመፈለግ፣ ለለውጥ ያለመገዛትና ከእምቢተኞች ውድቀት በወቅቱ ያለመማር በመሆኑ በግዜው የተግባር ትምህርታቸውን መውሰዳቸው አይቀርም! ይህ የአላህ ሱና ነው! ይህ የህዝብ የለውጥ ፍላጎት የመጨረሻ መዳረሻ ነው! እስከዚያው ግን በመጅሊሱ ላይ እንዲመጣ የሚፈለገው ሪፎርም ��ለምንስ እስካሁን አልሳካ አለ የሚለውንና ዘላቂ መፍትሄውን ግን ሁሉም የድርሻውን እየተወጣ እንዲቆይ ጥሪዬን አቀርባለሁ፡፡ ©ዑስታዝ አቡበከር አህመድ https://www.instagram.com/p/CLFg1I_gP1f/?igshid=17wge7cn3qak6
0 notes
abdi-nure · 4 years ago
Photo
Tumblr media
ሰበር መረጃ የበርማ ሙስሊሞች ላይ የጅምላ ፍጅት ስታደርግ የነበርችው ፕሬዝዳንት መፈንቅለ-መንግስት ተደርጎባት በራሷ ወታደሮች በቁጥጥር ስር ውላለች @ NASIHA ISLAMIC MEDIA! https://www.instagram.com/p/CKu1CaaA7EE/?igshid=11yhxirb9os3j
0 notes
abdi-nure · 4 years ago
Photo
Tumblr media
እንኳን ደስ አላቹ (13) እህቶች ከኩፍር ጭለማ ወደ እስልምና ብረሀን ተቀላቀሉ ወላሂ እሄን ደስታ ከተካፈላቹ ሼር አርጋቹ ጠላቶቻችንን ማናደድ አለባቹ ! https://youtu.be/yyTPuyvG7rI https://www.instagram.com/p/CKk7bejgf4B/?igshid=25zm7rzhbjn5
0 notes
abdi-nure · 4 years ago
Photo
Tumblr media
እሄን የአላህ ታምር አይቶ እማይደሰት ሙስሊም መቼም አይኖርም ስድስት(6)እህቶችን በአንድ ቀን ወደ እስልምና ላመጣልን አላህ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ https://youtu.be/s_1Hmxrq2u0 https://www.instagram.com/p/CKTB5BhgzOL/?igshid=1wwjksdztr03u
0 notes
abdi-nure · 4 years ago
Photo
Tumblr media
አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሙስሊም ወገኖቼ እኛ አለምነን https://www.instagram.com/p/CKO-2mhAT4Q/?igshid=5wfydu2gtcqy
0 notes
abdi-nure · 4 years ago
Photo
Tumblr media
(5)እህቶችን በአንድ ቀን የእስልምና አባሎች አገኘን እሄ ወደር ያጣ ደስታችን እናንተንም በይበልጥ እንደሚያስደስታቹ ወላሂ እርግጠኞች ነን ! https://youtu.be/HFwAWnrXuAo https://www.instagram.com/p/CKDUGSiAqUz/?igshid=159lhjblncsvb
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Photo
Tumblr media
ተወዳጁ ዳኢ ኡስታዝ ያሲን ኑሩ እስካሁን በነጃሺ መስጊድ ጥቃት ላነሳነው ጥያቄ ጥያቄ መንግስት ምላሽ አልሰጠንም አለ ! https://www.instagram.com/p/CJjS5WbA7HV/?igshid=5n2yckdlm1gm
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Photo
Tumblr media
ንጉስ ነጃሺ አክሱምና ዉቅሮ ✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵✵ ክፍል አንድ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) በእምነት ነጻነት፣ እጦት ጭቆናና መከራ ከባልደረቦቻቸው መከላከል እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ወደ ሐበሻ ምድር እንዲሰደዱ መከሯቸው። እንዲህም አሏቸው፡- ‹‹ወደ ሐበሻ ተሰደዱ፤ በእርሷ አንድ ንጉሥ አለ። ከእርሱ ፊት ማንም ተበዳይ አይሆንም። … (ስለዚህ ተሰደዱ)፤ አላህ ካላችሁበት ሁኔታ አ��ጥቶ ድል እስክንጎናጸፍ ድረስ…፡፡››(ሙሐመድ ጦይብ ኢብን ሙሐመድ ኢብን ዩሱፍ፣ ኢትዮጵያ እና ኢስላም (ትርጉም)፣ ነጃሺ ማተሚያ ቤት፣ ገጽ 9) ሰሀቦችም በሁለት ዙር ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ-አክሱም መጡ፡፡በንጉስ ነጃሺ ዘንድ ነጻነትን ተጎናጸፉ፡፡ የነቢዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) ባልደረቦች በሐበሻ የገጠማቸውን ሁኔታ እንዲህ ሲሉ መስክረዋል፡- ‹‹ሐበሻ ገባን። መልካም ጎረቤቶችንም አገኘን። በሃይማኖታችን ምክንያት የሚደረግብን ተፅእኖ አልነበረም። አላህንም በሰላም መገዛት ጀመርን። አንድም ችግርና መከራ አላጋጠመንም። የምንጠላውን ነገር አልሰማንም።›› (አህመዲን ጀበል፣ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከ615-1700 የጭቆናና የትግል ታሪክ፣2003፣ገጽ 35) መናገሻ ከተማውን አክሱም ከተማ አድርጎ ይመራ የነበረው ንጉስ ነጃሺ በኢስላም ኃይማኖት ታላቅ ስፍራ ከሚሰጣቸው ስብዕናዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ለሙስናና የስጦታ ድለላ ሳይታለል የእምነት ነጻነትን ጨምሮ ሙሉ ነጻነትና ጥገኝነትን ለነቢዩ ሙሐመድን(ሰ.ዐ.ወ) ባልደረቦች በመስጠቱና በኃላ ላይም ኢስላምን ተቀብሎ ኦክቶበር/ኖቬምበር 630 (ረጀብ ወር 9ኛ ዓ.ሂ.) ሲሞት የርሱን ሞት መልዓኩ ጂብሪል ሲነግራቸው ለርሱ ነቢዩ(ሰ.ዐ.ወ) ለሞቱ ሙስሊሞች ላይ የሚሰገደውን ሰላትን ሰግደዋል፡፡ (ኢማሙ ጦበሪ፣ ታሪኽ አል ሩሱል ወል ሙሉክ፣ ጥራዝ 3፣ ገጽ 81፤ ኢብኑ ከሲር፣ አል-ቢዳያ ወኒሃያ፣ ጥራዝ 3፣ ገጽ 99፤ ኢብኑል አሲር፣ አል-ካሚል ፊ ታሪኽ፣ ጥራዝ 1፣ ገጽ 347) አላህም ንጉሥ ነጃሺ ኢስላምን መቀበሉን በማረጋገጥ የሚከተለውን የቁርኣን አንቀጽ አወረደ፡- وَإِنَّ مِنْ أَهْلِ الْكِتَابِ لَمَنْ يُؤْمِنُ بِاللَّهِ وَمَا أُنْزِلَ إِلَيْكُمْ وَمَا أُنْزِلَ إِلَيْهِمْ خَاشِعِينَ لِلَّهِ لَا يَشْتَرُونَ بِآيَاتِ اللَّهِ ثَمَنًا قَلِيلًا أُولَئِكَ لَهُمْ أَجْرُهُمْ عِنْدَ رَبِّهِمْ إِنَّ اللَّهَ سَرِيعُ الْحِسَابِ (سورة : آل عمران آية: 199) ከመጽሐፉ ሰዎች መካከል አላህን ፈሪዎች፣ በአላህ አናቅጽትም ጥቂትን ዋጋ የማይሸምቱ ሆነው በአላህ የሚያምኑ፣ ወደእናንተ የተወረደውንም ወደነርሱ የተወረደውንም (እውነት የሚቀበሉ) ወገኖች በእርግጥ ይገኛሉ። እነርሱ ከጌታቸው ዘንድ (የላቀ) ምንዳ ተዘጋጅቶላቸዋል። አላህ ምርመራው ፈጣን ነው�� (ቁርኣን፣ ዐሊ ኢምራን፣ 3፡199) (ይህ የቁርኣን ጥቅስ የወረደው በነጃሺ ምክንያት መሆኑን በርካታ የኢስላም ሊቃውንት በመጽሐፍቶቻቸው አብራርተዋል። ለምሳሌ፡- ኢብኑ ከሲር፣ ተፍሲር አል ቁርአን አል ዓዚም፣ ጥራዝ 3፣ ገጽ 199፤ ኢማሙ ጦበሪ፣ ጃሚዑል በያን፣ ጥራዝ 2፣ ገጽ 532፤ አል በገዊ፣ መዓሊም አት ተንዚል፣ ጥራዝ 2፣ ገጽ 155፤ ሲልሲለቱ ሶሒህ አል ሙኽተሰር፣ ጥራዝ 8፣ ገጽ 51፤ ኢብኑ ተይሚያህ፣ መጅሙዐቱል ፈታዋ፣ ጥራዝ 4፣ ገጽ 209፤ ተፍሲር ኢብን አቢ ሃቲም፣ ጥራዝ 3፣ ገጽ 318፤ አል-ሙዕጀም አል-አውሰጥ ሊ ጦበራኒ፣ ጥራዝ 10፣ ገጽ 357 እና ሌሎችም በርካታ መጻሕፍትን ማመልከት ይቻላል፡፡) ፡፡በዚህ ታሪኩና ማንነቱ የተነሳ የነጃሺ ስም በታሪክ ጎላ ብሎ ሰፍሯል፡፡ ዉቅሮ-ነጃሺ የሞተበት ስፍራ ********************************* ዉቅሮ የሚገኘው የነጋሽ(ነጃሽ) ከተማ ደግሞ ንጉስ ነጃሺ የሞተበት ወይም የተገደለበት ስፍራ እንጂ የሕወሃት ሰዎች ሆነ ብለው ከአክሱምም ከነጃሺም ለመጠቀም https://www.instagram.com/p/CJjMjvpA73N/?igshid=1qdthpi2wrseo
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Photo
Tumblr media
አላሁአክበር አላሁአክበር ...ሙስሊሞች ሆይ እንኳን ደስ አላቹ ሁለት አዳዲስ እህቶች ከኩፍር ወደ እስልምና ስለመጡላቹ አላሁአክበር https://www.instagram.com/p/CJaGgPWAj84/?igshid=1314ux7gyfwzq
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Video
instagram
አላማዬ በአላህ ፍቃድ በናንተ ዱአ በኔ ጥረት ቁረአንን ቀርቼ ሌሎችን ማቅራት ነው ምኞቴ እርዱኝ በዱአ አደራ https://www.instagram.com/p/CJNMbyKAPz3/?igshid=39cyxzoh34fg
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Photo
Tumblr media
አደራ ዱአ አድርጉላቸው አላህ ያፅናቹ እንበላቸው ወላሂ ወላሂ እሄን ማየት በጣም ደስ ይላል እነዚህ እህቶች እንዳሉ በየተራ ሸሀዳን ሲቀበሉ ከማየት የበለጠ ምንም ሊያስደስተን አይችልም እኛን እንደ ሙስሊም አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁአክበር https://www.instagram.com/p/CJG8sBIgAzk/?igshid=1xn8wp698dosd
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Photo
Tumblr media
እቺ እህታችን በአላህ ፍቃድ ከኩፍር ጭለማ ወደ እስልምና ብረሀን ተቀላቅላለች አላህ ፅናቱን ይስጣት በሉ JZK! አላሁ አክበር አላሁ አክበር https://www.instagram.com/p/CIwVW27gzib/?igshid=13zeppdroavgz
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Photo
Tumblr media
እቺ እህታችን ዛሬ በአላህ ፍቃድ ከኩፍር ጭለማ ተላቃ ወደ እስልምና ብረሀን ተቀላቅላለች አላሁ አክበር ...አላህ ይጨምርላት ዱአ እናድርርላት https://www.instagram.com/p/CIc-HrQA_2t/?igshid=xa2vapxjiabo
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Photo
Tumblr media
ኢስላም አንድ አርጎናል ማንም አይለየንም! https://www.instagram.com/p/B8eSd4Hg1Zo/?igshid=1rkkqdfs6uznk
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Photo
Tumblr media
አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ https://www.instagram.com/p/B8PkVbXgXqY/?igshid=ka15ceqncf2r
0 notes
abdi-nure · 5 years ago
Photo
Tumblr media
አላህ ጀነተል ፍርዶውስ ይወፍቃቸው ታላቁ አሊማችን ወደአሂራ ተለይተውናልና! አሚን... https://www.instagram.com/p/B8MWNrigAuS/?igshid=l3rkdfmlt60n
0 notes