ethioexplorer
ethioexplorer
EthioExplorer
50K posts
Ethio Explorer | Your Ethiopian one-stop shop for news and analysis.
Don't wanna be here? Send us removal request.
ethioexplorer · 9 years ago
Text
Ethiopians sweep podium at world’s richest marathon in Dubai
Ethiopians sweep podium at world’s richest marathon in Dubai
Source: Xinhua   2017-01-20 DUBAI, Jan. 20 (Xinhua) — Tamirat Tola Adere won on Friday the world’ s richest long distance run, the Standard Chartered Dubai Marathon 2017, while his countrywoman Worknesh Degefa won her debut Marathon in the women’s category at a time of 2 hours 22 minutes and 35 seconds. Tola was victorious with a new personal best time of 2:04:11. He and Degefa will receive some…
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
ዓለም በጎርጎሪዮሳዊዉ 2015 ዓ.ም.
ዓለም በጎርጎሪዮሳዊዉ 2015 ዓ.ም.
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
ውዥንብር = ወከባ = የተሳሳተ መረጃ = የሕወሓት ሴራ ተደርሶበታል።
ውዥንብር = ወከባ = የተሳሳተ መረጃ = የሕወሓት ሴራ ተደርሶበታል።
ውዥንብር = ወከባ = የተሳሳተ መረጃ = የሕወሓት ሴራዎች Minilik Salsawi – mereja.com – ወያኔ ከባድ የፕሮፓጋንዳ ኪሳራ በተደጋጋሚ ደርሶበታል።ይህንን ኪሳራውን ለማወራረድ እውነት መሰል አነት ጨረፍ የሆኑ ውሸቶችን በመደጋገም ትልቅ እውነት ለመፍጠር በደህንነት ቢሮ የሳይበር ስለላ ጉዳይ ክፍል ከኢንሳ ጋር በመቀናጀት ያላሰለሰ ጥረት እያደረገ ነው፤ ከዚህም ጥረቶቹ አንዱ ውዥንብር ወከባና የተሳሳቱ መረጃዎችን በስፋት ማሰራጨት ነው። በርግጥ የተወሰኑ መረጃዎች ሾልከው በመውጣት የማህበራዊ ድረገጽ ቤተሰቦች ንቅተው ወያኔን ቢጠብቁም ተመሳስለውና ተጠጋግተው የሚገኙ የደህንነቱ ኣካላት ንቃቱን ለማለዘብ በማለሳለስ…
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Photo
Tumblr media
“እኛና ልጆቻችን!” – ኤርሚያስ ለገሰ ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ያሆነኝ ባለፉት ጊዜያቶች “የለውጥ ሐይሎች ግልጽና ደፋር ውይይት ለመፍትሄና የጋራ ድል” በሚል ርእስ ተዘጋጅተው ከተሰራጩት ግብረ-መልሶች በመነሳት ነው። መጣጥፎቹ ከቀረቡና በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ላይ ማብራሪያ ከተሰጠ በኋላ ሃሳቡን በመደገፍም ሆነ በመቃወም የተለያዩ አስተያየቶች ተሰጥተዋል። በተደጋጋሚ እንደተጠቆመው ከተራ ስድብ ባሻገር የቀረቡትን ሃሳቦች በሙሉ ከፍተኛ አክብሮት የሚሰጣቸው ናቸው። የተፈለገውም “ግልጽና ደፋር ዉይይት” ማድረግ ስለሆነ አላማው በከፊል እንደተሳካ ሊወሰድ የሚችል ነው።ሙሉ ለሙሉ ተሳክቷል ለማለት አፌን ሞልቼ መናገር ስላልቻልኩ ነው። ለሁሉም እንደሚታየው አንድ መጣጥፍ ለህዝብ ሲቀርብ የተወሰነውን አንባቢ ያስደስታል። ከፊሉን ምንም ትርጉም አይሰጠውም። ግማሹ ደግሞ ከመናደድ አልፎ ጸሃፊውን አግኝቶ ለመተናኮል ያስባል። የኢትዮጵያን ችግር መፍትሄ አንዲት ገጽ ጻፍ ቢባል እንደ ሎጥ ሚስት የሚሆነው ሌሎች ባቀረቡት ላይ ቡጡ ካልተሰረዝኩ ይላል። ስሙን በደበቀበት ፌስቡክ ለጽሁፍ አቃቂርና ለንግግሩ ለናቲካ ለማውጣት ይሯሯጣል። ሙሉ ለሙሉ ተሳክቷል ያላልኩት እንደዚህ አይነት ትናንሽ ሰዎች በየቦታው በመኖራቸው ነው። አብዛኛው ህዝብ ግን በችኮላና ስሜታዊነት ሳይሆን በጥንቃቄ እውነቱን መርምሮ ለመረዳት በመፈለጉ ትልቅ ጉልበት ሰጥቶኛል።
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
የምግብ እጥረትና የረሃብ ስጋት በኢትዮጵያ
የምግብ እጥረትና የረሃብ ስጋት በኢትዮጵያ
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
የመኖርያ ቤት እጦትና የቤት ኪራይ ዋጋ ንረት
የመኖርያ ቤት እጦትና የቤት ኪራይ ዋጋ ንረት
አዲስ አበባን በመሳሰሉ ትላልቅ ከተሞች የሚታዩ የቤት ችግሮችን ለማቃለል ኮንደሚኒየም የተባሉ አፓርትመንቶች መገንባታቸዉ ይታወቃል። ይሁንና የተገነቡት ቤቶች፤ የዋጋቸዉ ዉድነት፤ ለኢትዮጳያዊዉ ባሕላዊ አኗኗር ካለመመቸታቸዉ ጋር ተጨምሮ፤ የመኖርያ ቤት እጥረትን ማቃለል አልቻሉም።
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
የኃይል አቅርቦት እና ተግዳሮቱ
የኃይል አቅርቦት እና ተግዳሮቱ
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
ሙስና በኢትዮጵያ
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
የጎሳ ግጭት እና ጋምቤላ
የጎሳ ግጭት እና ጋምቤላ
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ የውስጥ ችግሮቻቸውና ተፅእኖው
ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ የውስጥ ችግሮቻቸውና ተፅእኖው
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
ውይይት// የተቃዉሞ ምክንያትና መፍትሄዉ
ውይይት// የተቃዉሞ ምክንያትና መፍትሄዉ
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Photo
Tumblr media
አከራካሪው የትራፊክ መቆጣጠርያ ደንብ
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Photo
Tumblr media
ዉይይት፤ ሐይል ሰጪ ንጥረ-ነገር በኢትዮጵያ
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Photo
Tumblr media
የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም እና የምሁራን ውይይት
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Photo
Tumblr media
የኢትዮጵያ ድርቅና የአስቸኳይ ርዳታ አከፋፈል
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Text
በኢትዮጵያ የሚታየዉ የመረጃ ክፍተት
በኢትዮጵያ የሚታየዉ የመረጃ ክፍተት
View On WordPress
0 notes
ethioexplorer · 9 years ago
Photo
Tumblr media
ዕቅርቀ-ሠላም ለኢትዮጵያ
0 notes