Tumgik
#አርበኛ
bannedfromthewired · 1 year
Text
Tumblr media
የኢንተርኔት አርበኛ
23 notes · View notes
africawilddogs · 2 months
Video
አርበኛ አሰግድ ለምን በአገዛዙ እጅ ወደቀ? | ፋኖን ከሕዝብ ለመነጠል የተሠራው አዲስ ሸፍጥ
0 notes
temesgenworkubaro · 2 years
Photo
Tumblr media
''መላው የአፍሪካውያን ሀገራት ከቅኝ ግዢ ነፃ የሆኑባቸውን ጊዜአት የነፃነት በዓል ብለው ሲያከብሩ እኛ ኢትዮጵያዊያን ግን የድል በዓላችንን እናከብራለን!'' ይህ የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ሰራዊት በፋሺስቱ የጣሊያን ሰራዊት ላይ መጠነ ሰፊ እና አስደማሚ ጥቃት በመሰንዘር የተገኘው መላው የሀገራችን አርበኛ ጀግኖች አባቶች እና እናቶች በወቅቱ የነበሩትን የሀገራችንን ንጉስ/መሪ ዳግማዊ አጤ ምኒልክ ንጉሰ ነገስት ዘ-ኢትዮጵያ እና ንግስት እቴጌ ጣይቱ ብጡል ቀዳማዊት እመቤትን ፤ በተጨማሪም በወቅቱ የነበሩ በተዋረድ ያሉ ከመላው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ የተዋጡ አመራሮችን ትዕዛዝ እና አመራር በአግባቡ በመቀበል በአንድነት የተገኘ አኩሪ በዓል ነው። ለዚህ ታላቅ የድል እና የኩራት ቀን የደረስነው ጀግኖች አርበኛ አባት እና እናቶቻችን የነፃነት አየር እንድንተነፍስ ፤ የእያንዳንዳችን ባህል ፤ ቋንቋ እና ትውፊት ተጠብቆ ይኖር ዘንድ ፤ ሀገራችንም እንደ ሀገር ነፃነቷ እና ክብሯ ተጠብቆ እንደ ሀገር እንድትቀጥል ፤ ደማቸውን በማፍሰስ ፤ አጥንታቸውን በመከስከስ ፤ አንድያ ነብሳቸውን ያለ ስስት ለእኛ በመሰዋት ነውና በእጅጉ ትልቅ ዋጋ ሰጥተን ልናከብረው እና ልናወሳው ይገባል። ሌላው ለድሉ መንስኤ የሆነው ለሀገራችን የደህንነት ስጋት የነበረው የጣሊያን ጦር በትዕቢት መጥቶ ሀገራችንን በጉልበት ካልገዛሁ ማለት ሲሆን ለድሉ መገኘት ደግሞ የመላው የሀገራችን ህዝቦች በኢትዮጵያዊ ስነምግባር የፈጠሩት አንድነት እና መተባበር ነው!! ስለዚህ እኛ የዚህ ትውድ አባላት በአሁኑ ወቅት አዲስ ፤ የተለየ እና ነገ የሚያኮራ ታሪክ ለመስራት ከመነሳሳት ይልቅ #እኔ በሚል ክፉ አባዜ ተጠምደን ፤ እኔ ምን አገባኝ በሚሉ እና በሌሎች ታሪካችንን በማይመጥኑ ክፉ አሳቦች እና ተግባሮች ሀገራችንን የአንድነት አደጋ ላይ የጣልንበት ሁኔታ መሆኑን በመረዳት ፤ መለስ ብለን አስበን በሀይማኖት እና በዘር ሳንከፋፈል ስርዓት ባለው መንገድ ልክ እንደ ቀድሞአችን በመነጋገር ፤ በመከባበር ፤ አድንነታችንን በመመለስ ለቀጣይ ትውልድ የተለየ ታሪክ ባንሰጠው ሀገሪቷን ሳንሸራርፋት ማስተላለፍ እንዳለብን እንደ አንድ የሀገሪቱ ዜጋ ማሰሰብ እወዳለሁ!!! ክብር ለጀግኖች ሰማዕታት!! #127ኛው_የዓድዋ_ድል_መታሰቢያ! Photo Credit:-F.D.R.E Ministry Of Defense Facebook Page and Wikipedia TW® (at Addis Ababa, Ethiopia) https://www.instagram.com/p/CpRptTvo203/?igshid=NGJjMDIxMWI=
0 notes
kemetic-dreams · 4 years
Photo
Tumblr media
Salute to all my brothers who served! From Sgt Neteru ‼️@white_dogus #african #africanamerican #army #armystrong #alphacompany #military #veteransday #veteranshelpingveterans #veteranbuilt #khepri #አርበኛ #ethiopian #amhara#igbo #አፍሪካ #amharic #iraq #iraqwar #iraqiwomen #iraqkids #balad #westernasia #asia #asiangirls #fortstewart #bosina #bosniaandherzegovina #campeagle #easterneurope #armymedics (at Balad, Iraq) https://www.instagram.com/p/CHdIsVKHGQj/?igshid=1twqkeaydi8x2
38 notes · View notes
aanolee-blog · 4 years
Text
ፊንፍኔ ቸርችል ላይ"ሊሴ ገብረማርያም" ተብሎ በስሙ ትምህርት ቤት የተሰየመለት ሰው.....
ፊንፍኔ ቸርችል ላይ”ሊሴ ገብረማርያም” ተብሎ በስሙ ትምህርት ቤት የተሰየመለት ሰው…..
#የታሪክ_ዘረፋ “ገሜሳ” የሚለውን ስም በገብረማርያም ቀይሮ “የሸዋ አማራ” በማለት ታሪክን ማጨማለቅ ሌብነት ብቻ ሳይሆን ህግ ቢኖረን በተጠየቃችሁበት ፡ አባታቸው አቶ ጋሪ ጎዳና እና እናታቸው ወይዘሮ ሌሎ ጉቴ ያወጡላቸው ስም ገሜሳ የሚል ነበር፡፡ ሆኖም ጠላትን በፈረስ ሲያርበደብዱ የኖሩ አርበኛ ስለሆኑ አባ ንጠቅ ገብሬ በሚለው ስም ነው ይበልጥ የሚታወቁት፡፡ ለወላጆቻቸው 13ኛው ልጅ የሆኑት ገሜሳ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ኦሮሚያ ነው በ1866 የተወለዱት፡፡ . ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ (አባ ነፍሶ) እና ደጃዝማች ገሜሳ ጋሪ የአንድ ቀዬ ልጆች ናቸው፡፡ግና በነ ምኒሊክ ስመ ክርስትና ተሰጥቷቸው እና በቀደመ ስማቸው ለራሳችን ሰዎችም…
Tumblr media
View On WordPress
0 notes
canada3sponsor · 4 years
Text
ግሩም ኢትዮጵያዊ ሱልጣን ሀንፍሬ አሊሚራህ በሞት መለየታቸው ተሰማ፣ ( ነፍስ ይማር)
ግሩም ኢትዮጵያዊ ሱልጣን ሀንፍሬ አሊሚራህ በሞት መለየታቸው ተሰማ፣ ( ነፍስ ይማር)
ግሩም🇪🇹 ኢትዮጵያዊ፣🇪🇹 የአፋሩ መንፈሳዊ መሪ፣ አምባሳደር፣ አርበኛ፣ ሱልጣን ሀንፍሬ አሊሚራህ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። በኩሩ ዜግነት ፣ በኢትዮጵያዊነት ህብረ ቀለም ትልቅ ቦታ ያለቸውን ሱልጣን አሊሚራህ:- 😭ነፍስ ይማር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭
በኢትዮጵያዊያን ጭንቅላት የማይጠፋ ድምፃቸው፣ “እንኳን እኛ(አፋር)- ግመሎቻችንም ባንዲራችንን ያውቃሉ።” ሱልጣን አሊሚራህ ብለዋል።
Read more about this
Tumblr media
View On WordPress
0 notes
na-le-eth · 4 years
Photo
Tumblr media
#ቻይና #አሜሪካ ላይ #የሚያሾፍ አኒሜሽን ፊልም ሠራች❗️ ⚡️የቻይናና አሜሪካ ውዝግብ ወደ አኒሜሽን ፊልም ገብቷል። ⚡️የቻይናው ዜና ወኪል ዢንዋ ሌጎ የተሰኝውን አኒሜሽን ተጠቅሞ አሜሪካ ላይ የሚዘባበት ፊልም አሳይቷል። ⚡️የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የኮሮናቫይረስን በተመለከተ ቻይናን በተደጋጋሚ መውቀሳቸውን ተከትሎ ነው የዜና ወኪሉ ፖለቲካውን በአኒሜሽን ፊልም ያደራው። ⚡️ፊልሙ ሁለቱን ወገኖች በገፀ-ባሕርይ ስሎ ነው ያሳየው። አሜሪካ በነፃነት ሐውልት ስትወከል ቻይና ደግሞ በታሪካዊ አርበኛ ተወክላለች። ገፀ-ባሕርያቱ በቃላት ጦርነት ውስጥ ሆነው ይታያሉ። በስተመጨረሻም የቻይናው አርበኛ ያሸንፋል። ⚡️ሌጎ የተሰኘው የአኒሜሽን ፊልም ድርጅት "እኔ የለሁበትም" የሚል መግለጫ ለቋል። • በቻይናና አሜሪካ መካከል ያለው ፍጥጫ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጦዘ መጥቷል። በተለይ ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኋላ ደግሞ ነገሮች እየ��ረሩ ነው። ©BBC https://www.instagram.com/p/B_ruP3vJHwO/?igshid=1tttd969oofww
0 notes
Photo
Tumblr media
የክብር ዶክተር ሃዲስ ዓለማየሁ 16ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ ደራሲ፣ መምህር፣ ፖለቲከኛ፣ አርበኛ፣ ባለቅኔ፣ … የክብር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ያረፉት ከዛሬ 16 ዓመታት በፊት (ኅዳር 26 ቀን 1996 ዓ.ም) ነበር፡፡ የክብር ዶክተር ሃዲስ ዓለማየሁ ጥቅምት 7 ቀን 1902 ዓ.ም ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በደብረ ማርቆስ አውራጃ፣ በጎዛምን ወረዳ፣ በእንጾር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ ተወለዱ። ገና በለጋ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት በቤተሰባቸው አጠገብ ሆነውና ወደአባታቸው አገር፣ ደብረኤልያስ ሄደው የግእዝ ትምሕርት ቤት ገብተው ቅኔ ተቀኝተዋል። ✍️📖🏅 የቤተክርስቲያን ስርዐታትንና መንፈሳዊ ትምህርትን በጎጃም ገዳማት በደብረ ኤልያስ፣ በደብረ ወርቅና በዲማ ከቀሰሙ በኋላ በ1918 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ በመሄድ በስዊድን ሚሽነሪ ት/ቤት፤ በኋላም በራስ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ትምህርታቸውን ተከታተሉ። ከዚያም ለጥቂት ጊዜያት ያህል በአስተማሪነት ሥራ ተሰማርተው እንዳገለገሉ የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ተከሰተ። ✍️📖🏅 የፋሺስት ኢጣልያ ወረራ ሲከሰት ከልዑል ራስ ዕምሩ ኃይለ ሥላሴ ጦር ጋር በምዕራብ ኢትዮጵያ በአርበኝነት ሲዋጉ ቆይተው በመያዛቸው ጣሊያን ከልዑል ራስ ዕምሩ ጋር በግዞት ለሰባት ዓመታት በፖንዞ እና በሊፓሪ ደሴቶች ታስረው ቆይተዋል። ከእስር ቤት ወጥተው በትምህርታቸው ከገፉ በኋላ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት በተለይም በትምህርት ሚኒስቴር ለረጅም ጊዜያት አገልግለዋል። ✍️📖🏅 ‹‹ሀበሻና የኋላ ጋብቻ››፣ ‹‹ተረት ተረት የመሰረት››፣ ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር››፣ ‹‹ወንጀለኛው ዳኛ››፣ ‹‹የልም ዣት››፣ ‹‹ትዝታ›› በሚሉትና በሌሎችም ስራዎቻቸው ተወዳጅነትንና ታዋቂነትን ያተረፉት የክብር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ፣ በኢትዮጵያ ስነ-ጽሑፍ ላይ ያሳረፉት አሻራና ያበረከቱት አስተዋፅኦ ከሁሉም የዘርፉ ሰዎች ላቅ ያለ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ✍️📖🏅 የክብር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ በኢትዮጵያ የስነ ጽሑፍ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋጽዖ በማበርከታቸው በሥነ ጽሑፍ የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሽልማት ድርጅት ተሸላሚ ለመሆን የበቁ ሰው ናቸው፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጥቷቸዋል፡፡ ✍️📖🏅 ነፍስ ይማር! https://www.instagram.com/p/B5wLdfLA6pe/?igshid=1olaeme7uxmht
0 notes
africawilddogs · 2 months
Video
youtube
አርበኛ ሰፈር መለሰ በግንባር ከማህበረሰቡ ጋር ውይይት ሲያደርግ
0 notes
hornaffairs · 7 years
Photo
Tumblr media
“ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይተውም” (ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) አዋሳዎች ኮራንባችሁ! ከምንም ነገር በፊት ምስጋናዬን ላድርሳችሁ፡፡ የኛ ክለብ የናንተም ነውና እንዲሁም የጋራችን ልጃችሁ ጥቅም ደልሎት ባደረገው አስነዋሪ ተግባር ለመገሰፅና ለማስተማር እንዲሁም ከአባ ቡና ጎን ቆማችሁ እውነትን ለመፋረድ የወሰዳችሁት እርምጃ ኩራታችን ነው፡፡ የእግር ኳስ  ፌዴሬሽንን ሴራ ግን ባናነሳው በተሸለ፡፡ ባቡሩን አንሻፎ መንዳት ከተፈለገ ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ባቡር ጓዝን ጠቅልሎ መውረድም እንደሚቻል እንኳን አለማሰቡ! ምነው ጎበዝ! ስናብር ያምርብናል ተብሎ እንጂኮ ለዚህ ለዚህማ ከሚመስሉን ጋር ኳሳችንን መፈደር ይቻል የለንዴ? እኛ ሰለ ጂማ አባቡና ዝም አንልም፡፡ የሸነን ጊቤው አርበኛ ጂማ አባቡና ከማንነት ገፃችን አንደኛው ክፍል ነውና፡፡ በርግጥ የፌዴራል ስርዓቱ ፅንሰ ሀሳብ በደንብ ለገባው ለመላው ሀገሪቱም እየወደቀ እየተነሳ ዛሬ ዛሬን መነሳሳት እየፈጠረ ያለው እግር ኳሳችን ድርብ ጌጥም ነው፡፡ አብሮነት፤ መቻቻልና የህብረ ብሔራዊነት ውበትኮ ሁሉም ዓይኖች እኩል ሲመለከቱና ሲፈርዱ ነው፡፡ የዓይን ውሃልክ የተዛባ ለታ ግን ፈር ይስታል፡፡ ፈሩን እንዳይስት ነው ጩኸታችን፡፡ በርግጥ ፌዴራላዊ ስርዓቱንና ህገ መንግስቱን ከማንም በላይ እኛ እንፈልገዋለን፡፡ እኛ እንፈልገዋለን፤ እንዋደቅለታለን ስንል ግን ለብቻችን ጥቅም አይደለም፡፡ አሊያም ከሆነ እኛ ላይ ብቻ ከሚናድ ተራራ መሸሸጊያ ስለሆነም አይደለም፡፡ ከዛ ድንበር ያለፈው አሰራርና ድርጊት ሁላችንንም ጎርፍ አድረጎ ስለሚጠራርገን እንጂ፡፡ እኔ ስፖርቱን ፖለቲካዊ የማድረግ ፍላጎት የለኝም፡፡ ሊኖረኝም አይችልም፡፡ ሲጀመር እኔ የእግር ኳስ ስፖርት ደጋፊም ወዳጅም አይደለሁም፡፡ ነገር ግን ስፖርቱን ከራሱ የጨዋነት ስርዓት አውጥተው እነ እንቶኔ ሊኮፈሱበት፤ ሊዘውሩትና ለአንዱ ግኝት ለሌላው ሽኝት ሲያደርጉት ማየት ደግሞ ፈፅሞ ስለማልሻ ነው፡፡ አሁን ማይ ሙት ይህ የእግርኳስ ፌዴሬሽን ተብዬ ከሀዋሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት (ከስፖርት ክለቡም ጭምር) አንሶ የተገኘው በብቃት ማነስ ወይስ በእብሪት? የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ይሆናል ያሉት ቀርቶ አይሆንም ያሉት ሊሆን ሲቃረብ ስርቆት የለመዱ እጆች በአቋራጭ ያሰቡትን ለማግኘት፤ የሌላውንም እድል ለመቀራመትና ያለብቃት ማማ ላይ ራስን ለመስቀል ጥረት ያደርጋሉ፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክ እግርኳስ ክለብ አንዳንድ ግለሰቦችን ስራ ከዚህ አርቄ ማየት አልሻም፡፡ ነገር ግን ለኔም፤ ለሀገሬም፤ ለወንድም ክለብም ሆነ ህዝብ የማይገባ ድርጊት ከምፈፅም ሁሉም ቢቀርብኝ ይሻላል ያለው የአዋሳ ከነማ ይህን ያህል አጥልቆ ሲመለከትና የሚወደውና ያሳደገውን ልጁን ሊቀጣ አባታዊ ልምጭ ሲቆርጥ ፌዴሬሽን ተብየው እንዳላዬ እንዳልሰማ የሚሆነው ምን አሽቶ ይሆን? ምንም ያሽት ምንም እድሉን ሲቀማ ዝም የሚል ህዝብ እዚህ ሀገር ላይ መፈጠር ከቆየ ሰነባበቷልና ቶሎ ወደመስመር መመለሱ ይሻላል፡፡ ይህንን ፌዴሬሽን ከእንዲህ አይነት ድርጊት ማፅዳት ካልተቻለ ምኑን ሀገርን ከብልሹ አሰራር ስለማጥራት ተወራ ብላችሁ ነው ወዳጆቼ! በርግጥ ይሄኔ ለዚህ ተቋም ለማጫፈርና የሸነን ጊቤውን አርበኛ አባ ቡናን ለመድፈቅ ዱላ ለመምዘዝ የሚቃጡ ጣቶች በአትሌቲክሱም፤ በአፋን ኦሮሞውም፤ በፊንፊኔ ትምህርት ቤትና ጥቅሙም ላይ እንደቋመጡት ሁሉ አሁንም እያቆበቆቡ ለመሆኑ ማሳያዎች እልፍ ናቸው፡፡ ነገር ግን ይህ ስርዓት እነዚህን አስተሳሰቦች መሸከም የማይችል፤ ለአንዱ አድልቶ ሌላውን የሚቀማ ላለመሆኑ ግልጽ ማረጋገጫው እነዚህ ተግባራት ናቸውና መስመር ይይዛሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ይህ እሰኪሆን ትግላችን ይቀጥላል፡፡ ሸነን ጊቤና መላው የምእራብ ኦሮሚያ ከሚያቀርበው ቡና ለመቋደስ ቀድሚያ የሚሰለፈው ዜጋ ሁሉ የአባ ቡናን መብት ለማስከበር አብሮን ሊሰለፍ ይገባል፡፡ ጥሪም ማነሳሳትም ሳይሆን የፌዴራል ስርዓታችን ህልውና የሚረጋገጠው ሁላችንም ስለሁላችን እኩል ፍርድና ውግንና ሲኖረን ነውና! በዚህ ሁኔታ ውስጥ ልክ እንደ ሀዋሳ ከተማው ክለብ ተግባር ሁሉ ፌዴሬሽኑን የሚያስተካክል አስተሳሰቦች ይራመዳሉ፤ በፌዴሬሽኑ የፌዴራላዊ እኩልነት ፀጋችን ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ ካልሆነም ይህ ፌዴሬሽን ተብዬ ከሚሾፍረው ባቡር ጠቅልሎ መውረድም ይቻላል፡፡ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰረትነው እኩል ልንስተናገድና ልንተዳደርበት እንጂ ልንጎዳዳበት አይደለምና፡፡ ቸር እንሰንብት! *********
0 notes
africawilddogs · 2 months
Video
youtube
🛑 ፋኖ ቤተመንግሥቱን አናወጠዉ ! ወደ ፋኖ ህዝቡ እየተመመ ነዉ ! የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና አዛዥ አርበኛ ባየ ...
0 notes
africawilddogs · 3 months
Video
ሰበር ቪዲዮ ከግንባር / አርበኛ አራጋው የጎንደሩ መብረቅ ይናገራል / አዲስ ለሚቀላቀሉ ሚሊሻዎች #Adrash_Me...
0 notes
africawilddogs · 3 months
Video
youtube
ሰበር ቪዲዮ ከግንባር / አርበኛ ኢንጂነር በየነ አለማው ከሕዝቡ ጋር. / የአማራ ፋኖ በጎንደር ዘርዓይ ክ/ጦር #...
0 notes
africawilddogs · 3 months
Video
ሰበር ቪዲዮ ከግንባር / አርበኛ ሰለሞን አጠና ይናገራል /በዳግማዊ ቴዎድሮስ ናሁሰናይ ብርጌድ ምስረታ ላይ #eth...
0 notes
ethioexplorer · 8 years
Text
ብርሃኑ ነጋ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለው ጭቃ መርገጡን ቀጥለውበታል። ( ኄኖክ የሺጥላ )
ብርሃኑ ነጋ ካፈርኩ አይመልሰኝ ብለው ጭቃ መርገጡን ቀጥለውበታል። ( ኄኖክ የሺጥላ )
ስጡ ••• ይሰጥላችዃል! አዋጡ ይጋብዝላችኋል ! እውነቱ ይህ ነው !!! አንድ ከኔ ልጅ ጋ ልጁ ትምህርት ቤት የሚሄድ ኤርትራዊ ወደ አስመራ ተጉዙ ነበር ፥ እናም አርበኛ ብርሃኑ ነጋን ከ ኮ/ል ፍፁም እና ከአንዲት የሻዕቢያ ደህንነት ጋር አንድ የጣልያን ስም ያለው ባር ውስጥ ያገኘዋል ። ይህ ሰው ለአርበኛ ፕሮፈሴር ብርሃኑ ከአማሪካ ለቫኬሽን እንደመጣ ይነግረዋል። ብርሃኑም በዚያ ጠረጴዛ ዙሪያ የተቀመጡትን ሰዎች በሙሉ ይጋብዛል ። ይህ ሰው እዚህ አማሪካ ተመልሶ ልጄን ከትምህርት ቤት ላመጣ ስል « አንተ ረባሺ ! I got your money» በማለት ታሪኩን እየሳቀ እና እኔን ለማበሳጨት በሚመስል መልኩ ነገረኝ። ፀቤ ግንቦት…
View On WordPress
0 notes