Tumgik
inzitrip · 5 years
Video
youtube
The Big Art Sale |Hilton Hotel| Part 1 This how 115 Artists cooperate and host '' The Big Art Sale'' at Hilton Hotel , Addis Ababa Ethiopia.For more detail watch the videos.
0 notes
inzitrip · 5 years
Video
youtube
(via https://www.youtube.com/watch?v=34m9-FELljA)
1 note · View note
inzitrip · 5 years
Photo
Tumblr media
Kassahun Fesseha Mandella|Gumma Award|
0 notes
inzitrip · 5 years
Video
youtube
6ኛው የጉማ አዋርድ-ዘነቡ ገሰሰ
0 notes
inzitrip · 5 years
Video
youtube
(via https://www.youtube.com/watch?v=UjXlaHsSpOo)
0 notes
inzitrip · 5 years
Video
youtube
0 notes
inzitrip · 5 years
Video
youtube
|አድዋ #123|
0 notes
inzitrip · 5 years
Text
ዘጌ
የጣናን ሀይቅ ከምዕራብ ወደ ምስራቅ በመግፋት ተንሰራፍቶ የሚታየው ባህርወገብ መሬት  ዘጌ ይባላል፡፡ በቅርብ ርቀት ሆነው ሲመለከቱት ክንፉን ዘርግቶ የተቀመጠ አሞራ ይመስላል፡፡ ዘጌ ከባህር ዳር ከተማ 15 ኪ.ሜ. ይህል የሚርቅ ሲሆን በጀልባም አንድ ስዓት ተኩል ያህል ያስኬዳል፡፡ በመኪና ደግሞ ሁለት ስዓት ይፈጃል፡፡ ርቀቱም 23 ኪ.ሜ.እንደሆነ ይገመታል፡፡
በዘጌ ባህር ገብ ምድር ላይ ሰባት የሚሆኑ አብያተክርስቲያናት ይገኛሉ፡፡ ከነዚህም መሐል ዘጌ ጊዮርጊስ፣ አቡነ በትረማሪያም፣ አዝዋ ማርያም፣ ውራ ኪዳነ ምህረት፣ ደብረስላሴ፣ ይጋንዳ አቡነ ተክለሃይማኖትና ፋሬ ማርያም ይባላሉ፡፡ ከመጨረሻዎቹ ሁለት በስተቀር ሌሎቹ…
View On WordPress
0 notes
inzitrip · 5 years
Text
Please follow me in the social media and let's travel see and learn to promote Ethiopia.
ባምባሲን –  ለአንድ አፍታ
በክልሉ ሥር ከተዋቀሩት ሃያ ወረዳዎች መካከል በዕድሜ አረጋዊነት ግንባር ቀደም መሆኗ የሚነገርላትና በእንሰሳት ወተት ምርቷ የምትታወቀውን እንዲሁም 
ዳቡስን ተሻግረው ባምባሲ ሲደርሱ፣
ናፍቆት ያሳድራል እንዳይመለሱ፤
ለምደው ይቀራሉ እንዳይመለሱ፤
ስለተባለላት የባምባሲ ወረዳ ከተማ ፅፌ እንደሚከተለው በብዕሬ ከተብኩት 
ከሀገራችን ዋና ከተማ አዲስ አበባ ሰሜን ምዕታብ አቅጣጫ በ642 ኪ.ሜ እና ከክልሉ ዋና ከተማ “አሶሳ” ደቡብ ምስራቅ አቅጣጫ በ45 ኪ.ሜትር ርቀት የምትገኘው የባምባሲ ከተማ አየር ፀባይ ሞቃታማ መሆኗ ሲነገርላት ምንጎ፣ ብርቱኳን፣ ሽንኮራ አገዳ፣ ቡና፣…
View On WordPress
0 notes
inzitrip · 5 years
Link
Traveling be like in Addis Ababa, Ethiopia if you are in the train.
2 notes · View notes
inzitrip · 5 years
Text
አሶሳ
በሀገራችን ወስጥ በኃላ ቀርነታቸው ከሚጠቀሱ ክልሎች መካከል ስለ አንድ ከተማ አመሠራረትና እድገት እስከአሁን ድረስ አጥጋቢ የሆነ የፁሁፍ መረጃ ባለመኖሩ ለምን እንዴት ከሚል ስሜት እራስን በመጠየቅ ከህሊናየ ጋር ብዙ ጊዜ ሙግት ከገጠምኩኝ በኃላ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቅቄ የጉዞ ቅኝቴን ከአዲስ አበባ በሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ በማቅናት 687 ኪ.ሜ ርቃ ስለምትገኘው የወርቃችን ፅንስ፣ የማንጎዎች ሀገር የጠረፍ እንቁ ስለምትባለው የቤንሻንጉል ጉምዝ ብሔራዊ ክልል ዋና ከተማ አሶሳ ጽፌ ላስነብባችሁ ወደድኩኝና ብዕሬን አነሳሁ፡፡
ዘወትር በየአቅጣጫው በማንጎ ተክል ልምላሜ ታጅባ፣ ህይወት አዳሽ አየር የምትመግበው…
View On WordPress
0 notes
inzitrip · 5 years
Video
youtube
(via https://www.youtube.com/watch?v=ZT_AnEZdbZU)
1 note · View note
inzitrip · 5 years
Video
(via https://www.youtube.com/watch?v=fUkIuIYQ5z0)
0 notes
inzitrip · 5 years
Photo
Tumblr media
No caption needed for this one...oh it just already got
1 note · View note
inzitrip · 5 years
Photo
Tumblr media Tumblr media Tumblr media Tumblr media Tumblr media Tumblr media Tumblr media Tumblr media Tumblr media Tumblr media
Life is awseome
0 notes