lijmesfin
lijmesfin
Untitled
3K posts
Don't wanna be here? Send us removal request.
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
ለአባቶቻችን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ እና ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ጸሎተ ፍትሐት በፎቶግራፍ በርዕሰ አድባራት ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ በረከታቸው ይደርብን #EthiopianOrthodox #OrthodoxLive #እግዚአብሔርይመስገን #OrthodoxChristian #OrthodoxLiturgy #TheOrthodoxWay #OrthodoxChristians #OrthodoxChristian All COPYRIGHTED photos by @kidusstudio #ቅዱስስቱዲዮ #KidusStudio (at Re'ese Adbarat Tserha Aryam Kidist Selassie - Holy Trinity - Cathedral EOTC) https://www.instagram.com/p/CbCLa3_uyEG/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
#EventPhotography is my favorite Cal or text 612 999 8364 for your personalized photoshoot www.KidusStudio.com (at Saint Paul, Minnesota) https://www.instagram.com/p/CbAcLtCuw_i/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
Happy #FirstBirthday 🎂 to ዳግም #CakeSmash #StudioPhoto #የቅዱስስቱዲዮፎቶ #ሐበሻፎቶ Congratulations to the family #EthiopiansInMinnesota Call or text 612 999 8364 for studio photos (at Saint Paul, Minnesota) https://www.instagram.com/p/Ca9-sy7OebO/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
#InternationalWomensDay #March8th #EthiopiansInMinnesota #ProudDad #ዓለምአቀፍየሴቶችቀን https://www.instagram.com/p/Ca2sweBP8Vd/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
የደብሩ ሕፃናት በገና ሲደረድሩ ደብረሰላም መድኃኒዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ አሜሪካ ( እሁድ፣ የካቲት፣ ፳፯ ፪ሺ፲፬ ) የሚኒሶታና አካባቢው ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር)በተገኙበት Sunday school children playing harp ( Our Savior Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Minneapolis MN USA) Sunday, March 6, 2022 All COPYRIGHTED photos by ቅዱስ ስቱዲዮ Kidus Studio 612 999 8364#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሔርይመስገን #OrthodoxChristian #Liturgy #EritreanOrthodox #EthiopianOrthodox (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/Cayo4jeOz8r/?utm_medium=tumblr
1 note · View note
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
"የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው።" መዝ 115(116)፤15 ብፁዕ አባታችን አቡነ መርቆርዮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አራተኛ ፓትርያርክ አረፉ። በረከታቸው ይደርብን ፣ አሜን Patriarch Abune Merkoryos of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church passed away … May His blessings be up on us all, Amen 🙏🏾 #EthiopianOrthodox #OrthodoxChristian Psalms 116:15 Precious in the sight of the LORD is the death of His saints. (at Ethiopia) https://www.instagram.com/p/Caq2ZHfs0S7/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
"የጻድቅ ሞት በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው።" መዝ 115(116)፤15 ብፁዕ አባታችን አቡነ መርቆርዮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አራተኛ ፓትርያርክ አረፉ። በረከታቸው ይደርብን ፣ አሜን Patriarch Abune Merkoryos of Ethiopian Orthodox Tewahedo Church passed away … May His blessings be up on us all, Amen 🙏🏾 #EthiopianOrthodox #OrthodoxChristian Psalms 116:15 Precious in the sight of the LORD is the death of His saints. (at Ethiopia) https://www.instagram.com/p/Caq2EerM4to/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
Thank you for choosing #KidusStudio to celebrate your #BirthdayPhotoshoot at #ቅዱስስቱዲዮ @kidusstudio #VisitSaintPaul #MySaintPaul #StudioPhotography #BirthdayGirl #የቅዱስስቱዲዮፎቶ #EventPhotographer #ሐበሻፎቶ #ፎቶበቅዱስስቱዲዮ #EthiopiansInMinnesota Call or text 612 999 8364 to book your photoshoot (at Saint Paul, Minnesota) https://www.instagram.com/p/CapXwy5L4D5/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
#Ethiopians celebrate #Victory #VictoryOfAdwa 🟢🟡🔴 ዓድዋ #ኢትዮጵያ በሰዉ ልጆች የነፃነት ትግል ታሪክ ላይ በትልቁ ማኅተሟን ያተመችበት፤ ለመላዉ ጥቁር ሕዝብና የነፃነት ታጋዮች የማንነት፣ የነፃነት፣ የአርበኝነት፣ የጀግንነት፣ የአልበገር ባይነት ምሳሌ የሆነችበት ደማቅ ድል ነው!!! #የኢትዮጵያድል #Ethiopians celebrate #Victory #VictoryOfAdwa #ምኒልክ #ጥቁርሰው #የኢትዮጵያኩራት #ዓድዋ126 #Adwa126 🟢🟡🔴 (at Ethiopia) https://www.instagram.com/p/CalTfBhstGF/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
#Ethiopians celebrate #Victory #VictoryOfAdwa 🟢🟡🔴 ዓድዋ #ኢትዮጵያ በሰዉ ልጆች የነፃነት ትግል ታሪክ ላይ በትልቁ ማኅተሟን ያተመችበት፤ ለመላዉ ጥቁር ሕዝብና የነፃነት ታጋዮች የማንነት፣ የነፃነት፣ የአርበኝነት፣ የጀግንነት፣ የአልበገር ባይነት ምሳሌ የሆነችበት ደማቅ ድል ነው!!! #የኢትዮጵያድል #Ethiopians celebrate #Victory #VictoryOfAdwa #ምኒልክ #ጥቁርሰው #የኢትዮጵያኩራት #ዓድዋ126 #Adwa126 🟢🟡🔴 https://www.instagram.com/p/CalQ3ICM90h/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
#ልጅነቴ Kids having #FrienshipForever moment #BFF #MesfinAndKids #እግዚአብሔርይመስገን #ጓደኛሞች #EthiopiansInMinnesota (at CherryBerry Lakeville) https://www.instagram.com/p/CagJuhbM5iJ/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
'ኪዳነምሕረት' ማለት የምሕረት መሐላ ማለት ነው፡፡ ከ33ቱ በዓላተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም አንዱ ነው፡፡ እመቤታችንም ከጌታችን መቃብር እየሄደች በምትለምንበት ጊዜ አይሁድ ለምቀኝነት አያርፉምና 'ምን ልታመጣብን ነው?' በማለት ሊጣሏት ሲመጡ ጌታችንም ከዓይናቸው ሰውሯታል አይሁድም ጠባቂ ቢያቆሙ እመቤታችን ዕለት ዕለት መሄዷን አላቋረጠችም። እመቤታችንም እንዲህ ብላ ስትጸልይ ''ልጄ ወዳጄ ሆይ ከስጋዬ ስጋ ከነፍሴ ነፍስ ነስተህ ሰው በመሆንህ ዘጠኝ ወር ከ5 ቀን በቻለችህ ማሕጸኔ ከአንተ ጋር ሀገር ለሀገር ስለ መሰደዴ መትተህ ልምናዬን ትሰማኝ ዘንድ እለምንሃለሁ'' አለች። በዚህ ጊዜ ንውጽውጽውታ ሆነ። መቃብራት ተሰነጣጠቁ ጌታችንም እልፍ ከእልፍ መላዕክቱ ጋር መጥቶ ''ሰላም ለኪ ማርያም ምን እንዳደርግልሽ ትለምኝኛለሽ?'' አላት። እርሷም ''መታሰቢያዬን ያደረገውን ስለ ስሜ ለችግረኛ የሚራራውን በስሜ ቤተ ክርስቲያን ያነጻውን መባዕ የሰጠውን ከሃይማኖት ከፍቅር ጽናት ልጁን በስሜ የጠራውን ሁሉ ማርልኝ ፤ ከሞተ ስጋ ከሞተ ነፍስ አድንልኝ'' አለችው፡፡ ጌታችንም ''ይህን ሁለ እንዳደርግልሽ መሐልኩ ለኪ በርእስየ ወበ አቡየ ሕያው ወበመንፈስ ቅዱስ'' ብሎ ቃል ገብቶላት አርጓል፡፡ ''ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደርጋለሁ'' ባለው መሠረት ጌታ ከእመቤታችን ጋር ብዙ ቃል ኪዳን አድርጓል፡፡ እርሷ የተመረጠች ብቻ ሳትሆን ከተመረጡትም ሁሉ የተመረጠች ናትና፡፡ ከቅዱሳን ሁሉ እመቤታችን ድንግል ማርያም በሁሉም ረገድ ስለምትበልጥ ከተሰጣቸውም የምሕረት ቃል ኪዳን ለእርሷ የተሰጣት ኪዳን 'ኪዳነምሕረት' ተብሎ ተለይቶ ይታወቃል ፤ ስለሆነም 'ኪዳነ ምሕረት' በመባል ትጠራበታለች፡፡ ስለዚህ የኃጥአን ሁሉ ዓይን የእርሷን የምሕረት ቃል ኪዳን ተስፋ ያደርጋል፡፡ የሚገባቸውን ሁሉ አድርገው ላወቁትና ላላወቁት ጉድለቶቻቸው ሁሉ ስሟን ለሚጠሩ ቃል ኪዳንን ለመቀበል ያበቃትን ለሰው ልጆች ነጻነት ልጇ ለሰጠው ፍፁም መድኃኒት ምክንያት የሆነችበት ጸጋዋ ሁሉ በሥላሴ ፊት ይታሰብላቸዋል። እናታችን ኪዳነምሕረት ሁላችንንም በምልጃዋ ከልጇ ምሕረትን ታስገኝልን፣ አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለዓለም_ፀንታ_ትኑር #እግዚአብሔርይመስገን #OrthodoxChristian #OrthodoxLiturgy #TheOrthodoxWay #ኪዳነምሕረት (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CaUz5VQLCwZ/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
ሕዳሴ ግድብ ከፅንሰቱ እስከ አገልግሎት መስጠቱ የትውልዶች ርብርብ የዜጎች በላባቸው ያገኙትን ጥሪት አዋጥተው እንዲሁም በሀገር መሪዎች ቅብብሎሽ ነውና ሁላቸውም ምስጋና ይድረሳቸው። ከተባበርን የምዕራባውያን ቀኝ እጅ የሆኑት የዓለም ባንክ እንዲሁም አይ.ኤም.ኤፍ. የሚያቀርቡትን ቅድመ ሁኔታዎችን ወደጎን አድርገን በሀገራችን ኢትዮጵያ በአህጉረ አፍሪካ እንዲሁም ሌሎች 3ኛ ዓለም ያሉ ሀገራት ውስጥ ትልልቅ ከድህነት የሚያወጡ ፕሮጀክቶችን መተግበር ይቻላል። The generational input, it’s own citizens fussing & unwavering leadership brought the massive #GERD project in #Ethiopia to fruition… Many thanks to all 🙏🏾 #EthiopiaPrevails This project has proven that the western instruments #WorldBank and #IMF don’t have any leverage… We can reject their preconditions of puppet governments to do more projects in Ethiopia , African and in any third world country #እግዚአብሔርይመስገን #PanAfricanism #NoMore to #neoColonialism (at Ethiopia) https://www.instagram.com/p/CaSE6r8Lpik/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
Proudly Ethiopian 🟢🟡🔴 የካቲት ኪዳነምሕረት ንግሥ Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota #እግዚአብሔርይመስገን #MesfinAndKids #OrthodoxChristian #OrthodoxLiturgy #TheOrthodoxWay #ኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CaOFB8EMHFD/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
ይህ ታሪካዊ እለት ነው ... አባይ ያለውን ተፈጥሯዊ እምቅ ኃይል ለሀገሩ ማበርከት ጀመረ። ኢትዮጵያዬ እንኳን ደስ አለሽ። 🟢🟡🔴 ጠላቶችሽን አንገት የሚያስደፋ ታላቅ እርምጃ! #እግዚአብሔርይመስገን የኢንጂነር ስመኘው ነፍስ ሐሴት ታደርጋለች። #EthiopiaShallPrevail #GERD #NileRiver #BlueNileRiver (at Ethiopia) https://www.instagram.com/p/CaODcwas9mJ/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
Proudly Ethiopian 🟢🟡🔴 የካቲት ኪዳነምሕረት ንግሥ Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota #እግዚአብሔርይመስገን #MesfinAndKids (at Debreselam Medhanealem EOTC Minnesota) https://www.instagram.com/p/CaNprPOvoij/?utm_medium=tumblr
0 notes
lijmesfin · 3 years ago
Photo
Tumblr media
ባንበላውም ሰራነው Happy Valentine’s Day cookies #MesfinAndKids (at Roseville, Minnesota) https://www.instagram.com/p/CZ_LLhgOrQs/?utm_medium=tumblr
0 notes