Tumgik
#ሙት
edwinushiro · 2 years
Photo
Tumblr media
This new painting entitled, “It’s Getting Harder to Say Goodbye,” will be part of the incredible 10th Annual @supersonicart Invitational curated by my friend Zach Tutor. It opens in Los Angeles on Saturday, August 13th at 2754 La Cienega Blvd presented by @harmanprojects. To inquire about available work DM or email the gallery at [email protected] #SupersonicInvitational #HarmanProjects #浮 #EdwinUshiro #HawaiianMyth #HawaiianMythology #Mythology #ObakeStories #幽霊 #鬼 #恐怖故事 #유령 #भूत #ሙት #شب# רוּחַ #ខ្មោច #പ്രേതം #ArtCenterAlumni #Alumnetwork (at Hashimoto Contemporary Los Angeles) https://www.instagram.com/p/CgndHYqJFw0/?igshid=NGJjMDIxMWI=
0 notes
lijmesfin · 5 years
Photo
Tumblr media
የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ታሪክ ባጭሩ ሐዲስ ሐዋርያ አቡነ #ተክለሃይማኖት ተክለሃይማኖት ማለት ‹‹የሃይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ›› ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ ሐዲስ ሐዋርያ አድርጎ የመረጣቸው ጻድቁ አባታችን ተክለ ሃይማኖት በሊቀ መላእክት በቅዱስ ሚካኤል አብሳሪነት ከአባታቸው ከካህኑ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኀረያ መጋቢት 24 ቀን ተፀንሰው ታኅሣሥ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ ጻድቁ በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው ‹‹አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ››... ማለትም ‹‹አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው›› በማለት የፈጠራቸውን አምላክ አመስግነውታል፡፡ ወላጆቻቸውም ስማቸውን ፍሥሐ ጽዮን አሏቸው፡፡ ይኸውም የጽዮን ተድላዋ ደስታዋ ማለት ነው፡፡ የወላጆቻቸው የቀድሞ ስማቸው ዘርዐ ዮሐንስና ሣራ ይባል ነበር፡፡ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ከልጅነታቸው ጀምሮ በወላጅ አባታቸው በካህኑ ቅዱስ ጸጋ ዘአብ ግብረ ዲቁናን ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያጠኑ ቆይተው ከእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ ከአቡነ ቄርሎስ (ጌርሎስ) ዲቁናንና ቅስናን ተቀብለዋል፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቅድስት ቤተክርስቲያንን በወጣትነት ዕድሜያቸው ያገለግሉ እንደነበር በዚህ ይታወቀል፡፡ ከዕለታት በአንዱ ቀን አባታችን ለአደን ወደ ዱር ሄደው ሳለ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ተገልጦ ታያቸው፡፡ ቅዱስ አባታችንም ‹‹እንደዚህ ባለ ገናንነት የማይህ ጌታዬ ማነህ?›› ባሉት ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል ‹‹ዘወትር የምጠብቅህ ካንተ የማልለይ እናትህንና አባትህንም ስላንተ ከውኃ ስጥመትና ከምርኮ ያዳንኳቸው እኔ ሚካኤል ነኝ፡፡ ከእንግዲህ አውሬ አዳኝ አትሁን፤ ሰውን ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ ሰውን በትምህርት የምታድን ሁን እንጂ ፡፡ እነሆ እግዚአብሔር ጽኑዕ ሥልጣን ሰጥቶሃልና፤ ሙት ታስነሣለህ፤ ድውያንን ትፈውሳለህ፤ አጋንንትም አንተን በመፍራት ይሸሻሉ፡፡ ስምህ ፍሥሐ ጽዮን አይሁን፤ ተክለ ሃይማኖት ይሁን እንጂ፡፡ ትርጓሜውም ተክለ አብ፥ ተክለ ወልድ፥ ተክለ መንፈስ ቅዱስ ማለት ነው›› አላቸው፡፡ ቅዱስ ሚካኤል ይህን ሲነግራቸው ጌታችን በሥጋ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር እንደነበር ሆኖ መልከ መልካም ጎልማሳ መስሎ ታያቸው፡፡ ጌታችንም ‹‹ወዳጄ እንዴት ሰነበትክ? ቸር አለህን?›› አላቸው፡፡ አቡነ ተክለ ሃይማኖትም ‹‹ጌታዬ ሆይ አንተ ማነህ?›› ብለው ሲጠይቁት ጌታችንም ‹‹እኔ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ነኝ፤ በእናትህ ማኅፀን ፈጥሬህ ያከበርኩህ እኔ ነኝ፡፡ ሐዋርያት ወዳልደረሱበት ሕዝብ በመምህርነት እልክህ ዘንድ በሚካኤል ቃል አዲስ ስም አወጣሁልህ፡፡ አንተም በማናቸውም ሥራ ከእነርሱ አታንስም፣ ሐዲስ ሐዋርያ አድርጌሃለሁና፡፡ ሰውን ሁሉ በእኔ ስም እያስተማርክ ታሳምን ዘንድ፣ ሚካኤልም ባሰብከው ሥራ ሁሉ ረዳት ይሁንህ፣ ሁል ጊዜ ካንተ አይለይም፤ በምትሄድበትም ጎዳና ሁሉ እርሱ መሪ ይሁንህ፤ እኔም ባለ ዘመንህ ሁሉ አልለይህም›› ካላቸው በኋላ ሰላምታ ሰጥቷቸው ዐረገ፡፡ ብፁዕ አባታችንም እጅ ነሥተው ‹‹ለእኔ ለኀጥኡ የማይገባኝ ሲሆን ይህን ሁሉ ጸጋ የጠኸኝ ስምህ በሰማይ በምድር የተመሰገነ ይሁን›› አሉ፡፡ ጻድቁ አባታችን በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ ሕዝቡን ከኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ፣ ከክ��ደት ወደ ኃይማኖት ስለመለሱት በዚህም የተነሣ ለኢትዮጵያውያን ብርሃን ተብለዋል፡፡ የቅዱስ አባታችን በዓላት :- መጋቢት 24 ቀን 1196 ዓ.ም ፅንሰታቸው፣ ታኅሣሥ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ልደታቸው፣ ኅዳር 24 ቀን ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር በሕይወተ ሥጋ እያሉ የሥላሴን መንበር ያጠኑበት ሲሆን ጥር 4 ቀን 1289 ዓ.ም ደግሞ በጸሎት ብዛት አንድ እግራቸው የተሰበረበት ነው:: ነሐሴ 24 ቀን 1296 ዓ.ም ዕረፍታቸው፣ በግንቦት 12 ቀን 1353 ዓ.ም ፍልሰተ ዐፅማቸው ነው፡፡ ጸሎታቸውና በረከታቸው ረድኤታቸው ከሁላችን ጋ ይሁን https://www.instagram.com/p/Bw9FWBQA4l5/?utm_source=ig_tumblr_share&igshid=1n6ps8t0313f4
0 notes
heroaw · 6 years
Text
ስንሞት ምን እንሆናለን ?
ስንሞት ምን እንሆናለን ?
Tumblr media
ሰው የተፈጠረው በእግዚአብሄር መልክና አምሳል ነው፡፡የሰው መኖሪያ ቤቱ እና ስጋው ከምድር አፈር ቢበጅም ሰው ግን አፈር አይደለም፡፡ ሰው በእግዚአብሄር አምሳል የተፈጠረ በስጋ ውስጥ የሚኖረው መንፈስ ነው፡፡
እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ። ዘፍጥረት 2፡7
እግዚአብሄር ሰውን ሲፈጥረው ስጋውን ከምድር አፈር አበጀው፡፡ የሰው ስጋ ከምድር አፈር ስለተበጀ የህይወት እስትንፋስ እፍ እስኪባልበት ጊዜ ድረስ ስጋው ሙት ነበር፡፡ እግዚአብሄር የህይወት እስትንፋስ እፍ ከማለቱ በፊት የሰው ስጋ ስሜት ያለው ፣ ፈቃድ ያለውና ሃሳብ ያለው…
View On WordPress
0 notes
hornaffairs · 7 years
Photo
Tumblr media
“ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ አይተውም” (ኤቢሳ ከጨፌ ዶንሳ) አዋሳዎች ኮራንባችሁ! ከምንም ነገር በፊት ምስጋናዬን ላድርሳችሁ፡፡ የኛ ክለብ የናንተም ነውና እንዲሁም የጋራችን ልጃችሁ ጥቅም ደልሎት ባደረገው አስነዋሪ ተግባር ለመገሰፅና ለማስተማር እንዲሁም ከአባ ቡና ጎን ቆማችሁ እውነትን ለመፋረድ የወሰዳችሁት እርምጃ ኩራታችን ነው፡፡ የእግር ኳስ  ፌዴሬሽንን ሴራ ግን ባናነሳው በተሸለ፡፡ ባቡሩን አንሻፎ መንዳት ከተፈለገ ከእግር ኳስ ፌዴሬሽን ባቡር ጓዝን ጠቅልሎ መውረድም እንደሚቻል እንኳን አለማሰቡ! ምነው ጎበዝ! ስናብር ያምርብናል ተብሎ እንጂኮ ለዚህ ለዚህማ ከሚመስሉን ጋር ኳሳችንን መፈደር ይቻል የለንዴ? እኛ ሰለ ጂማ አባቡና ዝም አንልም፡፡ የሸነን ጊቤው አርበኛ ጂማ አባቡና ከማንነት ገፃችን አንደኛው ክፍል ነውና፡፡ በርግጥ የፌዴራል ስርዓቱ ፅንሰ ሀሳብ በደንብ ለገባው ለመላው ሀገሪቱም እየወደቀ እየተነሳ ዛሬ ዛሬን መነሳሳት እየፈጠረ ያለው እግር ኳሳችን ድርብ ጌጥም ነው፡፡ አብሮነት፤ መቻቻልና የህብረ ብሔራዊነት ውበትኮ ሁሉም ዓይኖች እኩል ሲመለከቱና ሲፈርዱ ነው፡፡ የዓይን ውሃልክ የተዛባ ለታ ግን ፈር ይስታል፡፡ ፈሩን እንዳይስት ነው ጩኸታችን፡፡ በርግጥ ፌዴራላዊ ስርዓቱንና ህገ መንግስቱን ከማንም በላይ እኛ እንፈልገዋለን፡፡ እኛ እንፈልገዋለን፤ እንዋደቅለታለን ስንል ግን ለብቻችን ጥቅም አይደለም፡፡ አሊያም ከሆነ እኛ ላይ ብቻ ከሚናድ ተራራ መሸሸጊያ ስለሆነም አይደለም፡፡ ከዛ ድንበር ያለፈው አሰራርና ድርጊት ሁላችንንም ጎርፍ አድረጎ ስለሚጠራርገን እንጂ፡፡ እኔ ስፖርቱን ፖለቲካዊ የማድረግ ፍላጎት የለኝም፡፡ ሊኖረኝም አይችልም፡፡ ሲጀመር እኔ የእግር ኳስ ስፖርት ደጋፊም ወዳጅም አይደለሁም፡፡ ነገር ግን ስፖርቱን ከራሱ የጨዋነት ስርዓት አውጥተው እነ እንቶኔ ሊኮፈሱበት፤ ሊዘውሩትና ለአንዱ ግኝት ለሌላው ሽኝት ሲያደርጉት ማየት ደግሞ ፈፅሞ ስለማልሻ ነው፡፡ አሁን ማይ ሙት ይህ የእግርኳስ ፌዴሬሽን ተብዬ ከሀዋሳ ከተማ ማዘጋጃ ቤት (ከስፖርት ክለቡም ጭምር) አንሶ የተገኘው በብቃት ማነስ ወይስ በእብሪት? የታሪክ አጋጣሚ ሆኖ ይሆናል ያሉት ቀርቶ አይሆንም ያሉት ሊሆን ሲቃረብ ስርቆት የ��መዱ እጆች በአቋራጭ ያሰቡትን ለማግኘት፤ የሌላውንም እድል ለመቀራመትና ያለብቃት ማማ ላይ ራስን ለመስቀል ጥረት ያደርጋሉ፡፡ የኢትዮ ኤሌክትሪክ እግርኳስ ክለብ አንዳንድ ግለሰቦችን ስራ ከዚህ አርቄ ማየት አልሻም፡፡ ነገር ግን ለኔም፤ ለሀገሬም፤ ለወንድም ክለብም ሆነ ህዝብ የማይገባ ድርጊት ከምፈፅም ሁሉም ቢቀርብኝ ይሻላል ያለው የአዋሳ ከነማ ይህን ያህል አጥልቆ ሲመለከትና የሚወደውና ያሳደገውን ልጁን ሊቀጣ አባታዊ ልምጭ ሲቆርጥ ፌዴሬሽን ተብየው እንዳላዬ እንዳልሰማ የሚሆነው ምን አሽቶ ይሆን? ምንም ያሽት ምንም እድሉን ሲቀማ ዝም የሚል ህዝብ እዚህ ሀገር ላይ መፈጠር ከቆየ ሰነባበቷልና ቶሎ ወደመስመር መመለሱ ይሻላል፡፡ ይህንን ፌዴሬሽን ከእንዲህ አይነት ድርጊት ማፅዳት ካልተቻለ ምኑን ሀገርን ከብልሹ አሰራር ስለማጥራት ተወራ ብላችሁ ነው ወዳጆቼ! በርግጥ ይሄኔ ለዚህ ተቋም ለማጫፈርና የሸነን ጊቤውን አርበኛ አባ ቡናን ለመድፈቅ ዱላ ለመምዘዝ የሚቃጡ ጣቶች በአትሌቲክሱም፤ በአፋን ኦሮሞውም፤ በፊንፊኔ ትምህርት ቤትና ጥቅሙም ላይ እንደቋመጡት ሁሉ አሁንም እያቆበቆቡ ለመሆኑ ማሳያዎች እልፍ ናቸው፡፡ ነገር ግን ይህ ስርዓት እነዚህን አስተሳሰቦች መሸከም የማይችል፤ ለአንዱ አድልቶ ሌላውን የሚቀማ ላለመሆኑ ግልጽ ማረጋገጫው እነዚህ ተግባራት ናቸውና መስመር ይይዛሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ይህ እሰኪሆን ትግላችን ይቀጥላል፡፡ ሸነን ጊቤና መላው የምእራብ ኦሮሚያ ከሚያቀርበው ቡና ለመቋደስ ቀድሚያ የሚሰለፈው ዜጋ ሁሉ የአባ ቡናን መብት ለማስከበር አብሮን ሊሰለፍ ይገባል፡፡ ጥሪም ማነሳሳትም ሳይሆን የፌዴራል ስርዓታችን ህልውና የሚረጋገጠው ሁላችንም ስለሁላችን እኩል ፍርድና ውግንና ሲኖረን ነውና! በዚህ ሁኔታ ውስጥ ልክ እንደ ሀዋሳ ከተማው ክለብ ተግባር ሁሉ ፌዴሬሽኑን የሚያስተካክል አስተሳሰቦች ይራመዳሉ፤ በፌዴሬሽኑ የፌዴራላዊ እኩልነት ፀጋችን ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ ካልሆነም ይህ ፌዴሬሽን ተብዬ ከሚሾፍረው ባቡር ጠቅልሎ መውረድም ይቻላል፡፡ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የመሰረትነው እኩል ልንስተናገድና ልንተዳደርበት እንጂ ልንጎዳዳበት አይደለምና፡፡ ቸር እንሰንብት! *********
0 notes
edwinushiro · 3 years
Photo
Tumblr media
Pineapple Princess 8”x8” ink, graphite and acrylic on vellum mounted onto a cradled wooden panel I am honored to participate with this drawing for the spectacular 8x8 Show at @giantrobot. Opening reception Saturday, July 17, 6-9pm GR2 Gallery 2062 Sawtelle Blvd Los Angeles, CA 90025 @giantrobot Instagram tour Saturday, July 17, 12PDT For purchase inquiries contact the gallery at [email protected] or 424.246.7626. #GiantRobot #GR2Gallery #8x8Show #FloatingLife #FloatingWorld #UkiyoeArt #浮 # #EdwinUshiro #HawaiianMyth #HawaiianMythology #Mythology #ObakeStories #幽霊 #鬼 #恐怖故事 #유령 #भूत #ሙት #شب# רוּחַ #ខ្មោច #പ്രേതം #ArtCenterAlumni #Alumnetwork (at Giant Robot 2 - GR2 Gallery) https://www.instagram.com/p/CRW3GgNjdxD/?utm_medium=tumblr
0 notes
edwinushiro · 3 years
Photo
Tumblr media
It is so fitting to have this painting here not only because this is based on a story in Honolulu but because it sits in a cultural institution, The Bernice Pauahi Bishop Museum. The story is fascinating! In the early 1980s, there was an incident at the Wahiawa Elementary School. Students described seeing a woman with a malformed head, missing nose, scaly green skin, claw-like hands and webbed feet. Apparently, the Honolulu Police Department arrived on scene to interview witnesses. The more important issue was the potential for trespassing on school grounds. Since that incident there has been no reported sightings of her. Although, she does live on. And you can meet her when you visit “POW! WOW! The First Decade, From Hawaii to the World” at the @bishopmuseum, curated by by @thinkspace_art and @mrjasperwong. This massive exhibition spotlights a decade worth of Pow! Wow! Hawaii and the friendships that blossomed from it. Opening to the public on Sunday, May 16. I am so proud to be a part of this and excited for you to see it! #powwowhawaii #powwowworldwide #EdwinUshiro #TheGreenLadyOfWahiawa #WahiawaGulch #HawaiianMyth #HawaiianMythology #JapaneseAmericanStory #Mythology #ObakeStories #幽霊 #鬼 #恐怖故事 #유령 #भूत #ሙት #شب# רוּחַ #ខ្មោច #പ്രേതം #ArtCenterAlumni #Alumnetwork (at Bernice Pauahi Bishop Museum) https://www.instagram.com/p/CO3ShTCjawb/?igshid=5bc3ul6rc5em
0 notes
edwinushiro · 3 years
Photo
Tumblr media
Sketching has always been a big part of my process. It influences the way I see the world. You will often see me sketching or at least carrying a sketchbook. I’ve been doing it since my Art Center days. These drawings that I am presenting for Rakugaki 3 is a result of this practice. Rakugaki 3 opens this Saturday, April 3 at @giantrobot. #GiantRobot #GR2Gallery #Rakugaki3 #FloatingLife #FloatingWorld #UkiyoeArt #浮 # #EdwinUshiro #HawaiianMyth #HawaiianMythology #JapaneseAmericanStory #Mythology #ObakeStories #幽霊 #鬼 #恐怖故事 #유령 #भूत #ሙት #شب# רוּחַ #ខ្មោច #പ്രേതം #ArtCenterAlumni #Alumnetwork (at Giant Robot 2 - GR2 Gallery) https://www.instagram.com/p/CNLlsU4D9QL/?igshid=v7ykxpt29ap4
0 notes
edwinushiro · 4 years
Photo
Tumblr media
Had a lot of fun drawing this puppy for the Doggo show at Giant Robot opening this Saturday with a bunch of Giant Robot artists on the roster. Join us virtually this Saturday, March 13 at 12pm PST on @giantrobotstore Instagram Live. #GRDoggoShow #SchnauzerDrawing #SchnauzerArt #EdwinUshiro #幽霊 #鬼 #恐怖故事 #유령 #भूत #ሙት #شب# רוּחַ #ខ្មោច #പ്രേതം #ArtCenterAlumni #Alumnetwork (at Giant Robot Store) https://www.instagram.com/p/CMS5itpjVvO/?igshid=p8zfuh1t6cg1
0 notes
edwinushiro · 2 years
Photo
Tumblr media
My painting, “The Manananggal” for the exciting @giantrobot 8x8 Show. Check out that insane line up on side #2. Show opens this Saturday, August 27 beginning at 12pm on Instagram Live and in person at the gallery with a opening reception at the gallery from 6pm-9pm. GR2 Gallery 2062 Sawtelle Blvd Los Angeles, CA 90025 For purchase inquiries contact the gallery at 424.246.7626 (Text Only) or [email protected] #GiantRobot #GR2Gallery #8x8show #Manananggal #FloatingLife #FloatingWorld #UkiyoeArt #浮#LafcadioHearn #EdwinUshiro #HawaiianMyth #HawaiianMythology #Mythology #ObakeStories #幽霊 #鬼 #恐怖故事 #유령 #भूत #ሙት #شب# רוּחַ #ខ្មោច #പ്രേതം #ArtCenterAlumni #Alumnetwork (at Giant Robot 2 - GR2 Gallery) https://www.instagram.com/p/Chu6uLpPbzB/?igshid=NGJjMDIxMWI=
1 note · View note
edwinushiro · 4 years
Photo
Tumblr media
For those of you interesting in purchasing prints for the holiday season, I offer you “The Lifting and the Releasing”⁠ an Archival Pigment Print⁠, 300lb Cold Press Cotton Rag Paper⁠, Signed and numbered in white ink, an edition of 50⁠, 18″ x 36″ inches⁠ at $150.00⁠. ⁠ Printed by @peoplesprints. This print will never be reprinted. Only 11 available, so secure your copy today.⁠ Link in my profile. ⁠ #FloatingLife #FloatingWorld #UkiyoeArt #浮 #浮 #NightMarchers #PoKane #PoAkua #DrGlenGrant #EdwinUshiro #HawaiianMyth #HawaiianMythology #Mythology #ObakeStories #ハワイアート #印刷する #幽霊 #鬼 #恐怖故事 #인쇄 #유령 #भूत #ሙት #شب# רוּחַ #ខ្មោច #പ്രേതം #HawaiianPrints #ArtCenterAlumni #alumnetwork (at Berkeley, California) https://www.instagram.com/p/CI6ZJFAjpSR/?igshid=1irvpi710d7bo
0 notes
hornaffairs · 7 years
Photo
Tumblr media
በኘሮፖጋንዳ ወፍጮ ሐቅ አይጨፈለቅም (ሙርቲ ጉቶ - ከፊንፊኔ) 1/ እንደ መነሻ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አመራር ውስጥ የሚገኘው ተስፋፊ ቡድን ጊዜ ያለፈበትን ቅዠት ለማሳካት አጠናክሮ የተያያዘውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ ለመደገፍ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሰፊ የአሉባልታ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ተስፋፊው ቡድን ኘሮፖጋንዳሲቶችን በማሰማራት የጥላቻ መርዝ እየዘራ በኦሮሞ ሕዝብ፣ በክልሉ መንግስትና አመራር ላይ የጀመረው የስም ማጥፋት ዘመቻ ዋጋ የሌለው የፖለቲካ ብልግና በመሆኑ የሚያስጨንቅ ባይሆንም የተጀመረውን ሀሰተኛ ኘሮፖጋንዳ  በሚገባቸው ቋንቋ መመከት ተገቢ ነው ብዬ በማመን ይህንን መጣጥፍ ለማቅረብ ተገድጃለሁ፡፡ የጽሁፌ መነሻ በኦሮሞ ሲተረት #የሚሄድ ውሃ፣ የተኛ ውሃን ይቀሰቅሳል; (Bishaan deemu bishaan ciisu kaasa) እንደሚባለው የተስፋፊው ቡድን ኘሮፖጋንዳሲቶች በኦሮሞ ላይ የጀመሩትን የማጥላላት ዘመቻ ፍሬ ቢስነት ገላልጦ ለማሳየት ስለገፋፉኝ አመሰግናቸዋለሁ፡፡ እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ ሕዝቦች የዘመናት ትግል አገራችን ወደ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ከተሸጋገረች ወዲህ የሁሉንም የኢትዮጵያ ሕዝቦች ፍላጐት ማሟላትና ብዝሀነታችንን ማስተናገድ የሚችል ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መዘርጋት በመቻሉ በክልልነት ከተመሠረቱት የአገራችን ክልሎች መካከል የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልልና የኢትዮጵያ የሶማሌ ብሔራዊ ክልል ይገኛሉ፡፡ እነዚህ ክልሎች ረጅም ድንበርን የሚጋሩ ብቻ ሳይሆኑ ሕዝቦቻቸው ለዘመናት አብሮ በመኖር በባሕል፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ኑሮ የተሣሠሩ ተመሳሳይ እምነት የሚከተሉ ወንድማማች ሕዝቦች መሆናቸውም ይታወቃል፡፡ የሁለቱ ክልሎች ሕዝቦች ማለትም የኦሮሞና የሶማሌ ብሔሮች አባላት ባለፈው ሥርዓት ተመሳሳይ ጭቆና ውስጥ የኖሩና በተመሳሳይ ኋላቀር የአርብቶ አደርነት ሕይወት ሲመሩ የቆዩ ከመሆናቸውም በላይ አልፎ አልፎ በግጦሽ፣ በውሃና በመሳሰሉ ጐዳዮች ሲጋጩም ችግራቸውን በውይይት ተነጋግሮ በባሕላዊ ህግ በጉማ ያጠፋው ይካስ እየተባባሉ ይቅርታ እየተደራረጉ በጋራ የመኖር መልካም  እሴት ያዳበሩ ሕዝቦችም ናቸው፡፡ መላ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን ለአስከፊ ጭቆና የዳረገው የደርግ አገዛዝ  ከተገረሰሰ ወዲህ እነዚህ ሁለቱ ሕዝቦች ለአስተዳደር እንዲመች የተዘረጋ ድንበር አበጅተው በአንድ አገር ጥላ ሥር እየኖሩ፣ እየተደጋገፉ ሕይወታቸውን ለማሻሻልና አገራቸውን ከድህነት ለማውጣት ድርሻቸውን እያበረከቱ በዕድገት ጐዳና ላይ እጅ ለእጅ ተያይዘው በመጓዝ የጋራ ድሎችን ማጣጣም የጀመሩ ሕዝቦች መሆናቸውም ግልጽ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በጥባጭ እያለ ማን ንፁህ ይጠጣል? እንደሚባለው በአሁኑ ወቅት በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አመራር ውስጥ የሚገኘው ተስፋፊ ቡድን የሚያስተዳድረውን ክልል ሕዝብ የልማት ፍላጐት ከማሳካት ይልቅ  ምሥራቃዊና ደቡባዊ የኦሮሚያ ክልል የድንበር አካባቢዎችን በኃይል ወደ ራሱ ክልል የመጠቅለል አጀንዳን የሙጥኝ በማለቱ የሁለቱ ተጐራባች ወንድማማች ሕዝቦች ሰላም አደጋ ላይ ወድቋል፡፡ ተስፋፊው ቡድን ልዩ ኃይል በሰላማዊ ሕዝብ ላይ በማዝመቱ የንፁሃን ሕይወት በየቀኑ የሚቀጠፍበት ሁኔታ በስፋት በመታየት ላይ ይገኛል፡፡ የተስፋፊ ቡድኑ ልዩ ኃይልና መላ ታጣቂ ሚሊሻ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ዘምቶ ግድያ  ከመፈፀም ባሻገር ንብረት በማውደምና በመዝረፍ፣ አስገድዶ በመድፈር፣ የኦሮሞ አካባቢን በኃይል ይዞ ሕዝብን በማፈናቀል ህገ ወጥ ሠፈራ በማካሄድ፣ በማሰቃየት ላይ በመዝመቱ እጅግ አሳሳቢ ሰብዓዊ ቀውስ ተፈጥሯል፡፡ ስቃይ እየደረሰበት ያለው የኦሮሞ ሕዝብ እሮሮና የድረሱልኝ አቤቱታ ሰሚ አጥቶ መፍትሄ ባለማግኘቱ፣ ከ4ኛው የፖርላማ ዘመን ጀምሮ በፖርላማ መድረክ ጭምር ለአገሪቱ መሪና ለፌዴራልና የአርብቶ አደር ልማት ጉዳዮች ሚኒስቴር የቀረቡ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ በማጣታቸው እነሆ ዛሬ ችግሩ ሰፍቶ በንፁሃን ዜጐች ላይ ከፍተኛ በደል በመድረስ ላይ ይገኛል፡፡ ይሄ ሁኔታ ይበልጥ እየሰፋ በመምጣቱ የኦሮሚያ ጨፌ በቅርቡ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ላይ የክልሉ ምክር ቤት አባላት ይህንን ጉዳይ አደባባይ ላይ አውጥተው የሕዝቡን ምሬት በመግለጻቸው፣ የክልሉ መንግስት አመራርም ችግሩን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሆኖ በሰላም ለመፍታት የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ለመቀጠል ቁርጠኝነት በማሳየቱና ኦሕዴድ ባካሄዳቸው የጥልቅ ተሃድሶ መድረኮች ላይ ከተነሱ የሕዝብ ጥያቄዎች አንዱም ይኸም በተስፋፊ ቡድኑ የድንበር ማስፋፋት ፍላጐት ሳቢያ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የጭካኔ ተግባር ማስቆም መሆኑን ከግምት በማስገባት ላይ የተመሠረተ ትክክለኛ አካሄድ መሆኑ እየታወቀ የሰላም ጥሪን አሻፈረኝ ያለው ተስፋፊ ቡድን በጦር መሣሪያ ብቻ ሣይሆን በኘሮፓጋንዳ ዘርፍም አዲስ ጥቃት ከፍቶ የኢትዮጵያ ህግና የወቅቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በማይፈቅደው ሁኔታ ሕዝቡን የሚያባላ የኘሮፖጋንዳ ወፍጮ ተክሎ በስድብና በስም ማጥፋት ዘመቻ ላይ አተኩሮ መንቀሳቀስ ጀምሯል፡፡ ይህ አካሄድ በቶሎ ካልተጋለጠ የሚያደርሰው አደጋ ቀላል እንደማይሆን ግልጽ ነው፡፡ የእኔ ጽሁፍ ማጠንጠኛም ተስፋፊው ቡድን የድንበር ማስፋፋት ዓላማውን ለማሳካት ይረዳኛል ብሎ በኦሮሞ ሕዝብ፣በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና በክልሉ ጨፌ፣ እንዲሁም የክልሉ ሕዝብ መሪ ድርጅት በሆነው የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ላይ የጀመረውን ፍሬ አልባ የኘሮፖጋንዳ ገለባ አበጥሮ በማሳየት አንባቢያን ዕውነቱን እንዲገነዘቡ ማስቻል ነው፡፡ 2/የተስፋፊው ቡድን  የሶሻል ሚዲያ  ኘሮፖጋንዳ ይዘት በጥቅሉ ሲታይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አውታሮች በተለያዩ የብዕር ስሞች  እየወጡ ያሉና በይዘታቸው ብቻ ሣይሆን በቋንቋ አጠቃቀም ጭምር የአንድ ግለሰብ ጽሁፎች የሚመስሉ የአሉባልታ ድሪቶ መጣጥፎች የተስፋፊውን ቡድን ፍላጐት በግልጽ የሚያሳዩ ናቸው፡፡ በዚህ ረገድ ተስፋፊው ቡድን በድንበር አካባቢ የሚገኙ የኦሮሞ አካባቢዎችን ወይም ዞኖችን ጠቅልሎ ለመያዝ ቆርጦ እንደተነሳና ይህንንም ለማሳካት ከኦሮሞ ሕዝብ ጋር ሆኖ ሕዝቡን ከጥፋት ለመከላከልና ችግሩን በዘለቄታው ለመፍታት በቁርጥ ጥረት እየተንቀሳቀሰ ያለውን የኦሮሚያ ክልል አመራር በተለያዩ ቅጽል ስሞች እየፈረጀ በመወንጀል አመራሩ  የተስፋፊው ቡድኑን ሴራና ደባ ከማጋለጥ እንዲያፈገፍግና እጁን አጣጥፎ እንዲቀመጥ ለማድረግ የሚችል መስሎት በከንቶ እየተፍጨረጨረ መሆኑ ከአሉባልታ መጣጥፎቹ በግልጽ መረዳት ይቻላል፡፡ በተለይም የተስፋፊው ቡድን ሰሞኑን የከፈተው ሀሰተኛ ኘሮፖጋንዳ ዘመቻ የኦሮሚያ ክልል ጨፌን፣ ኘሬዜዳንቱንና አመራሩን እንደዚሁም የክልሉ መሪ ድርጅት የሆነውን ኦሕዴድ በጠባብነት፣ በኦነግነትና በመሳሰሉ የተለመዱ ማስፈራሪያዎች በመወንጀልና የኦሮሞ ሕዝብ፣ የክልሉ መንግስትና መሪ ድርጅቱ ኦሕዴድ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሥርዓት አደጋዎች እንደሆኑ አድርጐ እስከ ማቅረብ የደረሰ እጅግ ተራና የዘቀጠ፣ አሉባልታ በማናፈስ እያደረጉ ያሉት ሙከራ የኦሮሚያ አመራር በፌዴራል ደረጃና በሌሎች ክልሎች ዘንድ በጥርጣሬና በስጋት እንዲታይ ለማድረግ ያስችለናል ብለው የሚያስቡ አርቀው ማየት የማይችሉ የፖለቲካ ደናቁርት መሆናቸውን በይፋ የሚያረጋግጥ ነው፡፡ ዶሮ ብታልም ጥሬዋን; እንደሚባለው ተስፋፊ ቡድኑ የኦሮሚያ አካባቢዎችን ቆርሶ መውሰድን የሥራዎቹ ሁሉ አውራ በማድረግ በጦር መሣሪያ የተያያዘውን መልሶ ራሱን የሚያቃጥል አደገኛ እሣት በመለኮስ በንፁሃን ደምና ሕይወት እኩይ አላማን ለማሳካት የተያያዘውን የእብደት ጉዞ በሀሰተኛ ኘሮፖጋንዳ ለመደገፍ እየተካሄደ ያለው የዘመቻ ኘሮፖጋንዳ በይዘቱም ሆነ በአቀራረቡ እጅግ የወደቀ፣ ተራና የስም ማጥፋት ሙከራ በመሆኑ ከመነሻው አላማውን የሳተ ነው፡፡ የራሱ የኘሮፖጋንዳው አራማጁን ተስፋፊ ቡድን ይበልጥ ከማጋለጥ ውጪ የሚፈይደው ነገርም አይኖርም፡፡ 3/ የተስፋፊ ቡድኑ የኘሮፖጋንዳ ሙዚቃ ቅኝት ተጋልጦ ሲታይ፣ ከላይ በጥቅሉ ለመግለጽ እንደተሞከረው የተስፋፊ ቡድኑ ኘሮፖጋንዳሲስቶች የሰሞኑ ጩኸት የስድብ፣ የተራ አሉባልታና የእ��ግማን ክምር ባዶ ገለባና ፍሬ ቢስ በመሆኑ ከእንዲህ አይነት የዘቀጠ ቡድን ጋር ራስን ዝቅ አድርጐ መነታረክና መልስ መስጠት እንደማይገባ አምናለሁ፡፡ ሆኖም ግን በፀረ ኦሮሞ አቋም በፍፁም ጥላቻና የዘረኝነት ስሜት ቅጥረኞቹ ኘሮፖጋንዲስቶች ካነሷቸው በርካታ ጉዳዮች ውስጥ በጥቂቶቹ ላይ አተኩሮ ማብራሪያ መስጠት የተስፋፊውን አመራርና የኘሮፖጋንዳ አርበኞቹን  የዘቀጠ ሃሣብና የእነሱን ማንነትና ተልዕኮ ይበልጥ ለመረዳት የሚረዳ መሆኑን በማመን በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ በአጭር በአጭሩ እንደሚከተለው ማብራሪያ ለመስጠት እሞክራለሁ፡፡ 3.1/ የኦሮሚያ ክልል በሶማሌ ክልል ላይ የመስፋፋት ዓላማ ያራምዳል እያሉ ስለሚያናፍሱት የበሬ ወለደ የሉባልታ፣ የተስፋፊው ቡድን ፕሮፖጋንዲስቶች ባገኙት አጋጣሚ የኦሮሚያ ክልል መንግስት በሶማሌ ክልል ላይ ግዛቱን ለማስፋፋት እንደሚፈልግ በተደጋጋሚ ሲያነሱ ይሰማል፡፡ በቅርቡ በተደራጀ መንገድ በሶሻል ሚዲያ የተጀመረው ፀረ- ኦሮሚያ ኘሮፖጋንዳም  ይህንኑ ሃሣብ በማራገብ ላይ ይገኛል፡፡ የተስፋፊ ቡድኑ ከሀቅና ከእውነት በራቀ መንገድ የኦሮሚያ ክልል መንግስት የክልሉን ግዛት ለማስፋት ባለው ፍላጐት የሶማሌ ክልል አጐራባች ወረዳዎችን በኃይል ለመያዝ እየተንቀሳቀሱ እንዳለና አንዳንድ የሶማሊ ክልል ወረዳዎች በእጁ እንደሚገኙ፣ በመግለጽ ላይ ይገኛሉ፡፡ ስም እየጠቀሱ የምሥራቅና የምዕራብ  ሐረርጌ አካባቢዎችን ከባቢሌ፣ ጭናክሰን፣ ፈዲስ እስከ ጭሮ /አሰበ ተፈሪ/ እና ቦርደዴ ድረስ የሶማሌ ክልል ወረዳዎች ሆነው እያለ ኦሮሚያ በኃይል ያስተዳድራቸዋል፣ በባሌና በጉጂም እንደዚሁ ኦሮሚያ የያዛቸው የሶማሌ ክልል አካባቢዎች አሉ እያሉ ሀሰተኛ መረጃ በማሠራጨት ላይ ናቸው፡፡ የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል ወደ ኦሮሚያ እየገባ ግድያና ዝርፊያ እንደሚፈጽም እየታወቀ እነዚህ የሀሰተኛ ኘሮፖጋንዳ አራማጆች እስካሁን በሁለቱ ክልሎች መካከል ግጭቱ የተካሄደው ሙሉ በሙሉ  በሶማሌ ክልል ግዛት ውስጥ ነው እስከማለት የሚደርስ ውሸት ማራገባቸውን ቀጥለዋል፡፡ ይህንንም የሚሉት መላ ሐረርጌ፣ ባሌና እስከ ሞያሌ ያለው የኦሮሞ መሬት ሁሉ የሶማሌ ክልል ነው ብለው ስለሚያስቡና እነዚህንም አካባቢዎች በኃይል ጠቅልለው የመውሰድ ሕልም ስላላቸው መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ይህንንም ሲያረጋግጡ በድህረ ገጻቸው ላይ በወጣው አንድ ጽሁፍ አሰበ ተፈሪ የሶማሌ ክልል አካል የሚሆንበት ጊዜ እሩቅ እንደማይሆን እርግጠኛ መሆናቸውን በድፍረት ገልፀዋል፡፡ ከዚህም አልፈው ጉጂ፣ከረዩና ገብራ የተባሉ  የኦሮማ ጐሳዎች አፋን ኦሮሞ ይናገራሉ እንጂ ኦሮሞ አይደሉም ብለው  እስከ መጻፍም ሄደዋል፡፡ ከዚህ በላይ በአጭሩ ያነሳሁትን የእነዚህ ዕኩይ ዓላማ አራማጆች ህልም ከሥር መሠረቱ ማየት ተገቢ ነው፡፡ ለመሆኑ የግዛት ማስፋፋት ዓላማ ምንጩ የት ነው? እያስፈፀመ ያለውስ ኃይል ማነው? በተግባር ያለውስ ዕውነታ ምን ይመስላል… ወዘተ የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ ተገቢ ይመስለኛል፡፡ በመሠረቱ የግዛት ማስፋፋት ጥያቄ በአንድ አገር ነዋሪ ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ሊነሳ አይችልም፡፡ ከታሪክ እንደምንረዳው የኢትዮጵያ ሶማሊና የኦሮሚያ አካባቢ በምሥራቅ እስከ አዳማ፣ በደቡብ እስከ ሞያሌ የሶማሌ ሕዝብ መኖሪያ ነው የሚለው አስተሳሰብ በኢትዮጵያውያን ሶማሌዎች ሳይሆን ከሶማሊያ መንግስት የመነጨና ለኛ ባዕድ የሆነ አስተሳሰብ ነው፡፡ የሶማሊያ መሪዎች አሁን የሶማሊያ ግዛት ከሆነው አካባቢ እስከ አዳማ ያለውን የኢትዮጵያ ግዛት፣ ጂቡቲና ሰሜን ኬንያ ግዛትን በማዋሃድ ታላቋን ሶማሊያ የመፍጠር አላማ ሲያራምዱ ቆይተዋል፡፡ ይህንንም ለማሳካት ያልተሳኩ ሁለት ታላላቅ ጦርነቶችን ከኢትዮጵያ ጋር አካሂደው በኢትዮጵያ ሕዝቦች የተባበረ ኃያል ክንድ ተሸንፈዋል፡፡ በተለይም ጄኔራል ዝያድ ባሬ በመፈንቅለ መንግስት የሶማሊያ መሪ ከሆነበት ዕለት አንስቶ የምሥራቅ ኢትዮጵያ አካባቢን የሶማሊያ ግዛት ለማድረግ ያላደረገው ሙከራ አልነበረም፡፡ ከዚህም ባሻገር ዝያድ ባሬ የሐረርጌ፣ የባሌ፣ የአርሲ፣ የጐጂና የቦረና ኦሮሞ ብሔሩ ኦሮሞ ሳይሆን ሶማሌ ነው፣ አፋን ኦሮሞ የሚናገር ሶማሌ ነው /ሶማሌ አቦ/ እያለ የኦሮሞን ብሔራዊ ማንነት በመካድ ታላቅ ታሪክ ደባ ፈጽሟል፡፡ ስደተኛ ኦሮሞዎችን የምሥራቅ ኦሮሚያ አውራጃዎች አስተዳዳሪ እያለ በመሾም ደሞዝ የመክፈል ድራማ ይሠራ እንደነበረም ይታወቃል፡፡ በነገራችን ላይ በሽግግሩ ዘመን የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ድንበርን አስመልክቶ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በተካሄደ አንድ ስብሰባ ላይ አንድ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራር (በወቅቱ የነበረ የክልሉ ኘሬዚዳንት ይመስለኛል) #የእኛ የሶማሌ ክልል ድንበር ናዝሬት ነው; ብሎ በድፍረት  እንደተናገረና በወቅቱ የውይይት መድረኩ ሰብሳቢ የነበረው ታጋይ ዳዊት ዮሐንስ ጤናና ዕድሜ ይስጠውና በአባባሉ ተበሳጭቶ የናዝሬት አካባቢ የኦሮሞ ሕዝብ መሬት መሆኑን እኛ አማሮችም እናውቃለን፣ ምን ማለት ፈልገህ ነው; ብሎ  በቁጣ መናገሩንና የክልሉን መሪ የሀፍረት ማቅ ማላበሱን አስታውሳለሁ፡፡ ስለዚህ #የአባዬን ወደ እምዬ ; እንደሚባለው የተስፋፊ ቡድኑ በግዛት ማስፋፋት ላይ የተመሠረተ ሙት ዓላማ  የኦሮሚያ  ክልል አመራር አድርጐ በማቅረብ ኦሮሚያ በሶማሌ ክልል ላይ የመሬት ጥያቄ አለው፣ ይህንንም በኃይል ተግባራዊ ማድረግ ይፈልጋል እያሉ ለማደናገር እየተደረገ ያለው ሙከራ በአርቆ አስተዋይነት ነገሮችን ማየት ያለመቻል የጨቅላ አዕምሮ ባለቤቶች ከንቱ ሙከራ በመሆኑ አያስጨንቀንም፡፡ ከዚህም በመነሳት በአንድ ተስፋፊ ቡድን እኩይ ድርጊት የሱማሌ ክልል ወንድም ህዝብን  በከፉ አይን ለማየት አንሞክርም፡፡ በጥቅሉ ይህ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የተከፈተ የጥፋት ዘመቻ መቸም ቢሆን ግቡን አይመታም፡፡ በሁለቱ ክልሎች ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ያለውን ለዘመናት የዘለቀ የትስስር ገመድ ለመበጣጠስም አይችልም፡፡ ሁለቱ ክልሎች ሰፋፊ ናቸው፡፡ የክልሎቹ ነዋሪዎችም የአንድ አገር ሕዝቦች በመሆናችን ሶማሌ በኦሮሚያ ውስጥ፣ ኦሮሞም በሶማሌ ክልል ውስጥ እንደተለመደው በሰላም በመኖር እጅ ለእጅ ተያይዘን የጀመርነውን የዕድገት ጉዞ እንቀጥላለን ከፋፋይና ሕዝብ የሚያባላ እኩይ አላማ የሚያራምዱ በሞተ ፈረስ ጋልበው ሩቅ ለመድረስ የተነሱ ጀብደኞችና ጊዜያቸውን ሁሉ በድንበር ማስፋፋት ጉዳይ ላይ እያዋሉ ያሉ መርዛማ እባቦችም ከነመርዛቸው የሚጠፉበት  ወቅት እሩቅ አይሆንም፡፡ 3.2/ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል ድንበር ላይ የተነሳው  ውዝግብ መንስኤ ኦሮሚያ በሪፈረንደም ለሶማሌ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎችን አሳልፎ ለመስጠት አለመፈለጉ ነው እየተባለ በተስፋፊ ቡድኑ ደጋፊ የሶሻል ሚዲያ አውታሮች የሚናፈሰውን አሉባልታ በሚመለከት፣ በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሊ ክልሎች መካከል በድንበር ሳቢያ የተፈጠረውን ረጅም ጊዜ የወሰደ ችግር ለማስወገድና ዘለቄታዊ መፍትሄ ለመስጠት ሲባል የሁለቱ ክልሎች አመራሮችና የፌዴራል መንግስት የይገባኛል ጥያቄ የቀረበባቸው አካባቢዎች በነዋሪዎቻቸው ነጻ ፍላጐት እንዲካለሉ ለማድረግ የጋራ ስምምነት ላይ በመድረሳቸው በ1997 ዓ.ም ሕዝበ ውሳኔ (ሪፈረንደም) መካሄዱ ይታወሳል፡፡ በወቅቱ የይገባኛል ጥያቄ የቀረበባቸው አካባቢዎች  የሚኖሩ የኦሮሞና የሶማሌ ክልል ተወላጆች በነጻ ምርጫቸው ከሁለቱ ክልሎች ወደሚፈልጐት እንዲጠቃለሉ ለማስቻል በ422 ቀበሌዎች ሕዝበ ወሳኔ (ሪፈረንደም) ተካሂዶ የ312 ቀበሌዎች ነዋሪዎች ወደ ኦሮሚያ  ለመጠቃለል ሲመርጡ 11ዐ ቀበሌዎች ደግሞ ወደ ሶማሊ ክልል ለመጠቃለል የይሁንታ ድምጽ  መስጠታቸው  የሚታወስ ነው፡፡  ምርጫው በሚካሄድበት ወቅት የሶማሌ ክልል ሕዝብን ከተለያዩ  ሩቅ አካባቢዎች ሪፈረንደም ወደሚካሄድባቸው አካባቢዎች ጭኖ በመውሰድና ለአንድ ሰው ሶስት መታወቂያ በማውጣት ጭምር ለማጭበርበር  ያላደረገው ሙከራ አልነበረም፡፡ ከሌላ አካባቢ ወደ ሞያሌ ብዙ ሰው ጭነት መኪናዎች በጭኖ በማስፈር ምርጫውን ለማሸነፍ ያደረገው ጥረት ለዚህ እንደ አብነት ሊጠቀስ ይችላል፡፡ ያም ሆነ ይህ የሕዝበ ውሳኔው ውጤት ይፋ እንደተደረገ የኦሮሚያ ክልል ወደ ሶማሌ ክልል መጠቃለል ያለባቸውን አካባቢዎች በሕዝቡ ውሳኔ መሠረት ምርጫ ቦርድ በሚያውቀው ሁኔታ ማስረከቡ የሚታወስ ሲሆን  የሶማሌ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎችን ብቻ ለኦሮሚያ መልሶ ሌላውን በማዘግየት ብቻ ሣይወሰን የሕዝቡን ውሳኔ ለመሻር በስፋት መንቀሳቀስ ጀመረ፡፡ ሪፈረንደሙ ከተካሄደበት ወቅት አንስቶ በየወቅቱ  በርካታ ሕዝብ ወደ ኦሮሚያ ክልል ድንበር አካባቢዎች እያሰፈረ፣ በታጣቂዎች የኦሮሞ አርብቶ አደሮችን እያፈናቀለና የሶማሌ ክልል ሰንደቅ አላማን በኦሮሚያ ድንበር ውስጥ በየዕለቱ እየተከለ የወረዳና የቀበሌ የአስተዳደር ስም እየሰጠ  ሕገ ወጥ ድርጊቶችን ላለፉት በርካታ ዓመታት ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡ በዚህም ሳቢያ የብዙ የኦሮሞ ተወላጆች ሕይወት ጠፍቷል፣ ��ምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማ���ና በርካታ መሠረተ ልማቶች ወድመዋል፣ ንብረት ተዘርፏል፡፡  ሕዝብ  ተፈናቅሏል፡፡ ሕገወጥ የመጤዎች ሰፈራም በብዛት ተካሂዷል፡፡ በአጠቃላይ ባለፉት ዓመታት ተስፋፊው ቡድን ልዩ ኃይል በኦሮሞ ሕዝብ ላይ በማዝመት ከፍተኛ እልቂት ፈጽሟል፡፡ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ችግሩን በትዕግስት በማየትና በሕጋዊ አግባብ በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ለሚመለከታቸው የፌዴራል ተቋማት በማመልከት ጭምር ከመንቀሳቀስ በስተቀር ተስፋፊው ቡድን እንዳደረገው ሁሉ ኃይልን በኃይል ለመመከት አቅም ቢኖረውም አንዳችም የኃይል እርምጃ ሳይወሰድ ለሰላም ቅድሚያ ሰጥቶ ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በቅርቡ የኦሮሚያ ክልል ወጣቶች በሕዝቡ ላይ  እየደረሰ ያለው ይህን አስከፊ በደል እንዲቆም ከዳር እስከዳር ተንቀሳቅሰው በመጠየቃቸውና በተካሄዱት ሕዝባዊ መድረኮች ጐልተው ከወጡት የሕዝብ ጥያቄዎችና ቅሬታዎችም አንዱ ይኸው የድንበር አካባቢ ወገኖቻችንን ሕይወትና ድህንነት የመታደግ ጉዳይ በመሆኑ የኦሮሚያ  ክልል አዲሱ አመራር ይህንን ችግር ከሶማሌ ክልል አመራሮች ጋር ተነጋግሮ በሰላም ለመፍታት ቅድሚያ ተነሳሽነት ወስዶ በጠየቀው መሠረት ውይይት መጀመሩን ሰምቻለሁ፡፡ ይሁን እንጂ ተስፋፊው ቡድን ከኦሮሚያ የቀረበውን በሰለጠነ መንገድ ተነጋግሮ ችግሩን የመፍታት ፍላጐት በመጻረር ሀይል አሰማርቶ ችግሩ ይበልጥ እየተወሳሰበ የሄደበት ሁኔታ ሊፈጠር ችሏል፡፡ ይህንን እውነታ እያወቁ የችግሩ ፈጣሪ ኦሮሚያ ነው፣ ኦሮሚያ በሪፈረንደም  የተመለሱ አካባቢዎችን  አሳልፌ አልሰጥም አለ፣ ውጊያው እየተካሄደ ያለው በሶማሌ ክልል ውስጥ ነው እያሉ በሐሰት ላይ የተመሠረተ ውሸት በማራገብ ላይ ይገኛሉ፡፡ ከሁሉ በላይ እስከ አሁን በሁለቱ ድንበር አካባቢ የተፈፀሙ ጥቃቶች በኦሮሚያ ታጣቂ በሶማሌ ክልል ውስጥ የተፈፀሙ ናቸው እየተባለ በተስፋፊ ቡድኑ የሚጮህለት ጉደይ አስገራሚ ብቻ ሣይሆን በሚገባ ከታዬ የወራሪዎቹን መሠረታዊ  ፍላጐትና የተሳሳተ አመለካከት ፍንትው አድርጐ የሚያሳይ ነው፡፡ የሶማሊ ክልል አመራር ኘሮፖጋንዲስቶች የተካሄዱት ውጊያዎች በሙሉ በሶማሌ ክልል ውሰጥ ነው ሲሉ ምሥራቅና ምዕራብ ሐረርጌ፣ ባሌ፣ ጐጂና የመሳሰሉት የኦሮሚያ  ዞኖች በሙሉ  የሶማሌ ክልል ናቸው ማለታቸው እንደሆነ በግልጽ መረዳት ይቻላል፡፡ እባካችሁ ወደ ህሊናችሁ ተመለሱ፡፡ **********
0 notes